𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


...................꧁﷽꧂.....................

#ኢስላማዊ_መረጃዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች
#አጫጭር_ዳዕዋዎች እና
#የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ
#owner 👉 #riyad (#rio)
for any comment @rio_comment_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ያሰላም ምን አይነት ድምፅ ነው 🤌

@rio_islamic


.
rule no 1....

መቼም ቢሆን በሀብት ምትበልጥክን ሴት አታግባ🙌

666 0 2 21 42

ከየት እንዳነሳውሽ አትርሺ...ካለኔ ባዶ ነበርሽ መባልን ካልፈለግሽ ጠንክረሽ ስሪ 😊


ሰሉ አለ ረሱል ❤️

897 0 1 17 64

𑀉᧐᧐κ 👀

ሴት ልጅ ስታለቅስ አፏን ትይዛለች
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ደግሞ አይኖቹን
ይይዛል!
   
     Wɦy ɗ᧐ᥒ'ᴛ ᥕᥱ sᥲy??.......

ሱብሃነሏህ ሁለቱም ወንጀላቸው
በየትኛው በኩል እንደሚበዛ ያውቃሉ🥲


.
ቆይ ግን የእናት ጓደኞች ጋር አጅነብይ የሚባለው ነገር አይሰራም እንዴ?? 😭😁


أُولَٰئِكَ ٱلَّذِينَ ٱشْتَرَوُا۟ ٱلْحَيَوٰةَ ٱلدُّنْيَا بِٱلْءَاخِرَةِ ۖ فَلَا يُخَفَّفُ عَنْهُمُ ٱلْعَذَابُ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ
እነዚህ እነዚያ ቅርቢቱን ሕይወት በመጨረሻይ ቱ ሀገር የገዙ ናቸዉ, ከነርሱም ቅጣት አይቀልላቸው, እነርሱም አይረዱም 😔

Imagine ዱንያን እንደ ሚሸመት ነገር ቆጥረን akheran እንደ መገበያያ ስንጠቀም የዚያኛውን ዓለም ከፍሎ የቅርቢቱን ዓለም መሸመት ስኬት የሚመስለን ስንቶቻችን ነን?


. .
ከልብህ የምትወዳት ከሆነ ከልብሽ የምትወጂው ከሆነ አሁን ላይ በሀላሉ መንገድ መገናኘቱ አስቸጋሪ እና የማይቻልበት ሁኔታ ከሆነ ዱዓ እያደረጋችሁ ተራራቁ !!!


የተማረ ሰው ንግግር 🤌

ልጄን ልዳርህ 🙌

1.7k 0 14 10 109

.
አላህዬ...
አንድ ሴት አለች ልቤን የሰረቀቺኝ 😍
እሷን እና እኔን የፈጠርከን አንተ ነህ
አንተ ፈጠርካት እሷ ደግሞ አጠመደቺኝ ❤️‍🩹
ያአላህ የእኔ ዕጣ ፋንታ አርጋት
በዚህ ዱንያ እፈልጋታለው.....በጀነት ውስጥም የኔ ሁረል አይን አርጋት 🥰

@rio_islamic

1.7k 0 28 24 102

.
" لا تَدْرِي لَعَلَّ اللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَلِكَ أَمْرًا " 

ጌታህ ምናልባት አዲስ ነገር ሊያመጣ እንደሚችል አታውቅም❤️‍🩹


.
“ወደ እናት መመልከት ኢባዳህ ነው::
ለርሷ መልካም መዋል እንዴት ሊሆን ነው?”


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በረቢ ስንት አይነት ተንኮለኛ ጓደኛ ነው ያለው 😂

@rio_islamic

2.1k 0 12 22 47

. .
አላህ በቂዬ ነው የምንለው በምክንያት ነው💙

@rio_islamic


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሱብሃን አላህ!!
ይሄ ደሞ የባለፈው ነው


.
እኔ ወላሂ የቁርአን ነገር አጂብ እንዳሰኘኝ ነው 🤌ይሄን አንቀፅ አስተውላችሁታል 👇

❝በተመሸጉ ከተሞች ውስጥ ወይም ከአጥሮች ጀርባ ሆነው እንጅ የተሰበሰቡ ሆነው አይዋጉዋችሁም።❞
(አል-ሐሽር 14)

@rio_islamic


.
የኔ እንድትሆኚ ሁልጊዜ ዱዓ ከማድረጌ የተነሳ..
ሰዎች ዱዓ እናድርግ ሲሉ ሁሉም ስላንቺ እየመሰለኝ እደነግጣለው… 😓

@rio_islamic

2.7k 1 37 31 103

በወንጀላችን ልክ ሳይሆን በተውበታችን ልክ የሚመዝነን ጌታ ጥራት ይገባው 🥰

2.7k 1 13 13 104

በጣም ከሚያስፈሩ ነገሮች ውስጥ ሰዎች ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ስላንተ እያወሩ አላህ ዘንድ ምንም መሆን ነው 💔


.
ለሰላት ክብር የሌላቸውማ ምንም ኡዝር ሳይኖራቸው ሰላታቸውን ችላ ሚሉ ናቸው...

ሃይድ ላይ ሆና መስገዷን እየደገፍኩኝ አይደለም ግን የሰገደቺው ፈልጋ ሳይሆን... ሰላት መስገድ ሱስ ስለሆነባት ነው 🙌

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »