✍ ራስቸውን ወደሱና ከሚያስጠጉ ቡድኖች መካከል አንደኛዉ ፡ " አሏህ ራሱ ይወርዳል " ( የንዚሉ ቢዛቲሂ ) የሚል አቋም አንፀባርቋል፤ ይህ ውድቅና ቦታ የሌለው ንግግር ነው ፤ ምክንያቱም ውዳሴው የላቀው አሏህ የእንቅስቃሴዎች መስፈሪያ አይደለም ፤ ከፍጡርነት መገለጫዎች መካከል የትኛውም እርሱ ላይ የለበትም ።
አል ኢስቲዝካር /ኢብኑ ዐብዲልበር አልማሊኪይ /
አል ኢስቲዝካር /ኢብኑ ዐብዲልበር አልማሊኪይ /