ሕግ አገልግሎት Legal Service


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Huquq


ሳሙኤል ግርማ Lawyer
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ +251-911-190-299
🌐 https://samuelgirma.com
@SAMUELGIRMA
@tebeka
@ethiopian_law
አድራሻችን 👇
https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8
#ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Toifa
Huquq
Statistika
Postlar filtri


ንብረት ማስመለስ አዋጅ ቁጥር 13642017.pdf
39.2Mb
የንብረት ማስመለስ አዋጅ 1364/2017


የታክስ_ኦዲት_የሚከናወንበትን_ስርዓት_እና_የታክስ_ስሌት_ማስታወቂያ_የሚወጣበትን_አኳኋን_ስለመወሰን_የወጣ.pdf
5.8Mb
የታክስ ኦዲት የሚከናወንበትን ስርዓት እና የታክስ ስሌት ማስታወቂያ የሚወጣበትን አኳኋን ስለመወሰን የወጣ መመሪያ 1063/2025


Public Holidays Proclamation No.1334_2024 (1).pdf
711.2Kb
የህዝብ ብአላትን ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 1334/2016






የገንዘብ ብድር ውል ስምምነት.docx
11.5Kb
የገንዘብ ብድር ውል ስምምነት

JOIN US ON 👇

👉 @tebekasamuel

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka


ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

@SAMUELGIRMA


ሙሉ ውክልና ስልጣን.docx
23.7Kb
ሙሉ | ልዩ ውክልና

Power of Attorney in Amharic

JOIN 👇

👉 @tebekasamuel

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka

👉 CLICK

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911190299


#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

@SAMUELGIRMA


የንግድ ስራ ገቢ ግብር ማስታወቂያ.docx
96.2Kb
💰የንግድ ስራ ገቢ ግብር ማስታወቂያ ቅጽ

📈 Income Tax Declaration Form


ባንኮች_ለሰጡት_ብድር_በዋስትና_በያዙት_ንብረት_ለይ_ያላቸው_የቀደምትነት_መብት.pdf
250.3Kb
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ.መ.ቁ 248731 ሠኔ 26 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ ባንኮች ለሰጡት ብድር በመያዣ በያዙት ንብረት ላይ ያላቸው የቀደምትነት መብት እና የገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ አስተዳደር ባለስልጣን ለባንክ ብድር መያዣ ከተያዘ ንብረት ላይ የሚፈለግን የግብር ዕዳ ለማስከፈል የሚኖረውን የቀደምትነት መብት አስመልክቶ በሰጠው አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ባንኮች ለግለሰቦችም ሆነ ለተቋማት በብድር መልክ የሚሰጡት ገንዘብ ከሕዝብ የሚገኝ እና ውስን በመሆኑ ብድሩን ከመስጠታቸው በፊት የሚሰጠው ብድር ባንኮቹ ለተስማሙበት ትክክለኛ ዓላማ የሚውል መሆኑን፤ ከተለያየ አቅጣጫ ሊመጣ የሚችል አደጋን /risk/ አስቀድመው በመለየት በብድር የተሰጠው ገንዘብ አደጋ ላይ እንዳይውል ማድረግ፤ በተለይም ተበዳሪው በብድር ውሉ መሠረት የገባውን ቃል ባይወጣ ሊያጋጥም የሚችለውን ስጋት ደረጃ አስቀድመው መለየት እንደሚጠበቅባቸው፤ በዚህ አግባብ ተገቢው ጥንቃቄ ተደርጎ ለብድሩ አሰጣጥ አስፈላጊ የሆነው መያዣ ተይዞ በሚመለከተው የአስተዳደር አካል ከተመዘገበ በኋላም መያዣውን የመዘገበው አካል ባንኩ ለተበዳሪው በብድር የሰጠው ገንዘብ አከፋፈል ዋስትና ሲባል በመያዣ የተያዘውን ንብረት ስመ ሐብት ባለበት ሁኔታ የማቆየት እና ተበዳሪው ብድሩን ባልከፈለ ጊዜም ንብረቱ ለሌላ ሶስተኛ ወገን በሽያጭ ሲተላለፍ ስመ ሐብቱን የማስተላፈል ግዴታ እንደሚኖርበት፤ ባንኮች ዋስትና በተቀበሉባቸው ሐብቶች ላይ የቀደምትነት መብት የሚኖራቸው ብድሩን ከመስጠታቸው በፊት ተበዳሪው የታክስ ዕዳ የሌለበት ስለመሆኑ በባለስልጣኑ የተረጋገጠ ሲሆን ብቻ ነው ከሚል ድምዳሜ ላይ ደርሷል።

የሰበር ችሎት ውሳኔ

#ኢትዮጵያ #Ethiopia #supremecourt #ሰበር

📱  https://fb.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma

#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ

☎️ 0911-190-299

71k 1 238 1 239





በ2015_እና_እስከ_ጥቅምት_2016_የተሰጡ_የሰበር_ችሎት_ውሳኔዎች.pdf
36.5Mb
የሰበር ችሎት ውሳኔዎች

#ኢትዮጵያ #Ethiopia #supremecourt #ሰበር

📱  https://fb.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma

#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ

☎️ 0911-190-299

⚡️
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምሽት የንግድና የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የወጣ ደንብ ቁጥር 185/2017


📱  https://fb.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma

☎️ 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ

☎️ 0911-190-299

⚡️
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel

57.2k 1 149 1 171



Federal_Courts_Costs_and_Damages_Determination_Directive_No_2_2017.pdf
6.1Mb
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የወጪና ኪሳራ አወሳሰን መመሪያ ቁ 2-2017

📱  https://fb.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma
☎️ 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ

https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel

83.7k 3 170 2 176

229608.pdf
274.1Kb
የማይንቀሳቀስ ንብረት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በማቅረብ ብቻ የሚረጋገጥ አይደለም ❗️
ሰ/መ/ቁ.229608

በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 33(2) መሰረት ከሳሽ ባቀረበው ክስ ላይ መብትና ጥቅም የለውም ተብሎ የሚወሰነው ክስ ባቀረበበት ጉዳይ ላይ መብት ያለው ስለመሆኑ ማስረጃ ሳያቀርብ ሲቀር ነው፡፡ አመልካች በስር ፍ/ቤት ክስ ባቀረበበት ንብረት ላይ መብትና ጥቅም ያለው ስለመሆኑ የተለያዩማስረጃዎችን (በሰበር አቤቱታው ላይ የተዘረዘሩ) ከክሱ ጋር አያይዞ አቅርቦ ሳለ የስር ፍ/ቤቱ አመልካች ክሱን ለማቅረብ መብትና ጥቅም የለውም በማለት ክሱን ውድቅ በማድረግ የሰጠው ብይን እና ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የሰጠው ትእዛዝ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው፡፡ የስር ፍ/ቤት መብትና ጥቅም የማይንቀሳቀስ ንብረት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በማቅረብ ብቻ እንደሚረጋገጥ አድርጎ ብይን የሰጠ ሲሆን ይህም የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ.መ.ቁ 36320(ቅጽ 9) በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ክስ ለማቅረብ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ማቅረብ ግዴታ አለመሆኑን እና ባለይዞታነት በሌላ መንገድ ሊረጋገጥ እንደሚችል ከሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም ውጪ በመሆኑ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው።

📱  https://fb.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma
☎️ 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ


Boost 👇
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel

58.9k 1 154 1 174

ወላጅ “ስታመም አላስታመመኝም” በሚል ምክንያት ተወላጅን በኑዛዜ ከውርስ ለመንቀል አይችልም ❗
የፍ/ብ/ህ/ቁ.938, 939, ሰ/መ/ቁ 57836 (ቅጽ 11)

52.4k 1 135 1 198
17 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »