VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: San’at


This is my official telegram channel
የአድናቂዎች ግሩፕ @vr_fans
Contact me @Veronicacontactbot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri



2.3k 0 4 29 101

I swear this is my last post on this outfit… በጣም ስለምወደው ነው can we please give a shoutout to my stylist @rahel_gebremedhn_ የኔ ጎበዝ thank you so much and you did it right on the Paris outfit 🤎👏🏽👏🏽

@veronicaadaneofficial
@vr_fans


Thank you Zurich we had a great time 🫶🏽
Next stop Paris 😉 May 17
@veronicaadaneofficial
@vr_fans


የድሮ ፎቶዎቼን ሳይ እንባዬ ነው የሚመጣው 😅 ፋዘር ግን ራፐር አይመስልም 😂 እህቴ የኔ ወርቅ ❤️ ታምዬ 🥹

@veronicaadaneofficial
@vr_fans




Thank you for making me feel like The queen @kal_queenscloset beautiful and Elegant dress by the beautiful and the amazing designer @kal_queenscloset again 🤍 I loved it

Beautiful makeup by my only makeup artist @ohlalabeauty_byfreh @frehhadane

Thanks for being such a great shooter @anjelopictures

@veronicaadaneofficial
@vr_fans




የመነኩሴ ዘር ነኝ በታየ ወገኔ
ምናምንቴ ነገር አላመልክም እኔ
በገብርኤል በሚካኤል ስትገቡ ስትወጡ
የፈለገ በሉ በማርያም አትምጡ
ወይ አለመታደል ጨዋ ሰው ይነካል
ከፈጣሪ ሌላ ሰው እንዴት ያመልካል?
በቅዱስ ገብርኤል በትልቅ መላእክቱ
በእመቤቴ ማርያም በአዛኝ ወላጅቱ
ሳለ መድሀንያለም የቆሸሽንበትን ልብሳችን አውልቀን
መመንኮሴ አይቀርም ቆብ መድፋቴ አንድቀን

ቬሮኒካ አዳነ 🙌🏽

@veronicaadaneofficial
@vr_fans


ዝቅ አናሽ ቢያውቅም ልኩን
አመስጋኝ ሰርክ አምላኩን
ወርቅ አመል ጨዋ ገላ
የሌለው የሚጠላ

አይኑ አባባይ ……………… 🕯

@veronicaadaneofficial
@vr_fans



10 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »