አርሰናል የባየር ሙኒኩን የክንፍ መስመር ተጫዋች ሌሮይ ሳኔን ለማስፈረም እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል ሲል ታይምስ ዘግቧል።
በዚህ ሳምንት ከአርሰናል በተደጋጋሚ ስሙ እየተነሳ ያለው ሌሮይ ሳኔ ነው ።
" እውነት መረጃዎቹ መሬት ከረገጡ ሌሮይ ሳኔ በዚህ ሰዐት ለአርሰናል የሚያስፈልግ ተጨዋች ነው" ?
አሁን አሁን አርሰናል እቅዱ ምን እንደሆነ ሊታወቅ አልተቻለም ! ከአርሰናል ጋር ስማቸው የሚነሱ ተጨዋቾች ስፍር ቁጥር የላቸውም ።
SHARE
@ETHIO_ARSENAL