🌍 ከአለም ድንቃ ድንቅ™ 🌎


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


🌍 በአለም ላይ የተከሰቱ እና አሁንም እየተከሰቱ ያሉ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን በተጨማሪም ሰዎች ስለሚያጋጥማቸው አስገራሚ ገጠመኞች የምታገኙበት ቻናል ነው ... በቻናላችን እየተዝናኑ ቁም ነገርን ይጨብጡ 🤝
- OWNER 👉 @Ella_arsema06 🌍
- For Cross & paid promotion Contact us👇
@Ke_alem_dinkadnk_bot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


😔ከፍቶኛል🥺


ምን የRomance Film ይፈልጋሉ ?

➡️After

➡️TimeFreak

➡️ThroughMywindow

➡️PurpleHearts

የፈለጉትን ለመጠየቅ ➡️ RomanceFilm



17.5k 0 47 32 311


20.5k 0 64 34 277


22.7k 0 57 101 747




26.8k 0 47 13 332


28k 0 39 11 232


29.9k 0 132 19 337



ይህንን ያውቃሉ ⁉️

ከላም በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ሰው የፊልም የፍቃሪዎች በደንብ ታውቁታላችሁ " John Wick " ፊልም ላይ ... የማታውቁት ካላችሁ ደግሞ "ኪዬኑ ቻርለስ ሬቬስ " ይባላል በሆሊውድ ካሉ ምርጥ የፊልም ተዋናዮች መካከል ዝናው ላቅ ያለ ሲሆን በህይወቱ እጅግ ከባድ የሚባሉ ፈተናዎችን የተጋፈጠ ሰው ነው .... በትምህርቱ በጣም ደካማ የሚባል ተማሪ ስለነበር 4 የተለያዩ ትላልቅ ትምህርት ቤቶች ቢማርም ግን ሊጎብዝ አልቻለም ነበር እናም ገና የ 3 ዓመት ህፃን እያለ ነበር አባቱ ጥሏቸው የጠፋው23 ዓመቱ ላይ ደግሞ የሱ ምርጥ ጓደኛ የነበረው ሰው ብዙ መድኃኒት በመውሰዱ ምክንያት እሱንም ሞት ነጠቀውትዳር ይዞ ሚስቱ አርግዛ ብቸኛው እና የመጀመሪያ የነበረ ልጁን በወሊድ ወቅት አጣውከ 18 ወር በኃላ ደግሞ ሚስቱ በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ 💔 በህይወቱ የመጡትን ይሄን ሁሉ መጥፎ አጋጣሚዎች አልፎም አሁንም ላይ እጅግ ቀና ልብ ያለው ሰው ነውይህ የፊልም አክተር ፊልም ሰርቶ የሚያገኘውን ገንዘብ ካሜራ ሳይደቅን ብዙዎች ሳያውቁ እዩኝ እዩኝ ሳይል ለዓመታት በሆስፒታል የሚሰቃዩ ህፃናትን በድብቅ ይረዳል ❤️🙌🏾

RESPECT 👏

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK

31.5k 0 30 22 704

#ይህንን_ያውቃሉ ?

ወንዶች በሳምንት ሁለት ጊዜ የግብረስጋ ግንኙነት [ Sex ] የሚያደርጉ ከሆነ በልብ ህመም በሽታ የመያዝ ዕድላቸው ዝቅተኛ መሆኑ ጥናቶች ይገልፃሉ። 👀

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK

30.2k 0 182 74 332


32k 0 12 50 339


26.5k 0 179 20 526


22.4k 0 28 18 288

የቻናላችን ተከታታይ ለሆናችሁ እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤️🙏

✝ መልካም የፋሲካ በዓል ✝

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK


በቻናላችን ለምትገኙ እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በሰላም አደረሳችሁ ✝

አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ ❤️🙏

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK

28.4k 0 10 38 320




24.8k 0 106 19 357


25k 0 24 5 259
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »