አርኖልድ ስንት ቁጥር ማልያ ይለብሳል ?
የሪያል ማድሪድ ተጨዋችነቱ የተረጋገጠው አሌክሳንደር አርኖልድ በቀጣይ የ 66 ቁጥር ማልያ መልበስ እንደማይፈቅድለት ተገልጿል።
በስፔን ላሊጋ ህግ መሰረት ተጨዋቾች ከ አንድ እስከ ሀያ አምስት ያለውን ቁጥር ብቻ እንዲጠቀሙ ይገደዳሉ።
ይህንንም ተከትሎ አሌክሳንደር አርኖልድ በሪያል ማድሪድ ቤት ከ 1-25 ካሉት ያልተያዙ ቁጥሮች ውስጥ አንዱን የሚለብስ ይሆናል።
አርኖልድ ከሊቨርፑል አካዳሚ ሲመጣ የተሰጠውን የ 66 ቁጥር ማልያ እስካሁን እንደሚለብስ ይታወቃል።
ሊቨርፑል ወጣት ተጨዋቾች በፍጥነት ስኬታማ ሆንን ብለው እንዳያስቡ እና በሚያሳዩት እድገት እንዲቀጥሉ እንዲረዳቸው ትልቅ ቁጥር እንዲለብሱ ያደርጋል።
አርኖልድ ካሳየው ትልቅ እግርኳሳዊ እድገት በኋላ አነስተኝ ቁጥር የመልበስ እድል ቢሰጠውም የመጣበትን ለማስታወስ ቁጥሩን መልበስ ቀጥሎ ነበር።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe