ቴር ስቴገን ለአመታት የጠበቀውን ህልም ያሳካል !
ቴር ስቴገን በቀጣይ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂነት ቦታውን እንደሚወስድ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ገልጸዋል።
ይህንንም ተከትሎ ቴር ስቴግን በቀጣይ የ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ይሆናል።
በተጨማሪም በቀጣዩ የ 2026 አለም ዋንጫ ውድድር ብሔራዊ ቡድኑን በግብ ጠባቂነት ያገለግላል።
በማኑኤል ኑዌር ምክንያት ለብሔራዊ ቡድኑ ለመሰለፍ አስር አመታትን የጠበቀው ቴር ስቴገን በመጨረሻም ህልሙ እውን ይሆናል።
ጀርመን በቀጣይ ከፖርቹጋል ጋር የኔሽንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዋን የምታደርግ ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe