ሲቲ ዊርትዝን አለማስፈረሙ እና ችግሩ ❗
1, ፍሎሪያን ዊርትዝ የሌጀንድ KDB መውጣት ተከትሎ ለሱ ሁነኛ ምትክ መሆን ሚችል ተጫዋች ነው ልጁ አጨዋወቱ የ ኬቨን እና ፎደን ውህድ አይነት ነው እደሜውም 22 በመሆኑ የKDB ረጅም ጊዜ ምትክ መሆን ይችላል በዛ ላይ ፔፕ ሙሉ ፖቴንሻሉን እንዲጠቀም ይረዳዋል
2, ሲቲ ልጁን መግዛት ያልፈልገበት ምክንያት የዝውውር ሂሳቡን አይገባውም ብሎ ማመኑ እንደሆነ ይታወቃል እናም ይሄ ልክ ነው ወይ ❓በጥር ዝውውር ብቻ 200 አካባቢ አውተናል ለዛም አሁን ብዙም ማውጣት አንችልም ምክንያቱም በዚ ብር አንድ ተጫዋች ላይ ኢንቨስት ከማረግ ለብዙ ማዋል ብላችሁ ታስቡ ይሆናል ነገር ግን ብዙ ዘገባዎች እንደሚሉት ከሆነ እንደ ጉንዶ እና ሲልቫ ያሉ ተጫዋቾች እንደማይወጡ እየተዘገበ ይገኛል ታድያ በዚ ሁኔታ እንዴት ነው ብዙ ተጫዋች ልንገዛ ምንችለው ❓ ምን አይነትስ የቡድን ግንባታ ነው ሚሆነው ❓
3, የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ሊቨርፑል ጠንካራውን ቡድኑን ይበልጥ ለማጠንከር ዝውውር ገበያው ላይ በንቃት እየተሳተፈ ሲሆን ይህንን ልጅም ለማምጣት በቁርጠኝነት እየሰራ ሲሆን ይሄ ከክለባችን ቀጣይ ዓመት ዋንጫ ፉክክር ጋር ቀጥተኛ ተፅኖ ሲኖረው ለክለባችን ትልቅ ስጋት ነው ምክንያቱም ገበያው ላይ በዊርትዝ ደረጃ አቅም ያለው ወጣት ተጫዋች ማግኘት ከባድ ነው እናም ተቀናቃኛችን ሲጠናከር ቁጭ ብሎ ማየቱ የነገን ትግል ይበልጥ ያብሳል ❗
@MAN_CITY_XTRA@MAN_CITY_XTRA#MCX CHOICE OF ALL