ዊርትዝ የባየርንን ጥያቄ ውድቅ በማረግ ከሊቨርፑል የቀረበለትን ፕሮጀክት ተቀብሏል ሊቨርኩዘንም ከባየርን ይልቅ ለሊቨርፑል መሸጥን ይመርጣል ዝውውሩ ወደላቀ ደረጃ ተጠግቷል❗
🔴 አሁን ያለው መረጃ ይህ ሲሆን ሊቨርፑል እስካሁን የዝውውር ሂሳብ አላቀረበም እናም ክለባችን ፍላጎት ካለው አምና ቼልሲ በካይሴዶ እና ላቪያ እንዳደረገው መጥለፍ ሚችልበት ዕድል አለ ግን አሁንም ዝምታን መርጠናል
@MAN_CITY_XTRA
@MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL
🔴 አሁን ያለው መረጃ ይህ ሲሆን ሊቨርፑል እስካሁን የዝውውር ሂሳብ አላቀረበም እናም ክለባችን ፍላጎት ካለው አምና ቼልሲ በካይሴዶ እና ላቪያ እንዳደረገው መጥለፍ ሚችልበት ዕድል አለ ግን አሁንም ዝምታን መርጠናል
@MAN_CITY_XTRA
@MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL