የአርሰናል ደጋፊዎች በኢትዮጵያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


የአርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ይህ ቻናል ላንተ ነው አሁኑኑ JOin በል ።
Contact :- @Sofiiyss

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


"ቶማስ ፓርቴ በአርሰናል መቆየት ይፈልጋል።" ሲል አርቴታ ተናግሯል ።

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ሪያል ማድሪድ ሮድሪጎን ለመሸጥ €80m ይፈልጋል።

[cadena ser]

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ለቀጣይ አመት ከታቀዱ ማልያዎች ውስጥ አንዱ ነጭ ነው 🙂

በድጋሚ መልካም አዳር

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ምሽቱ ሰላም ነው አሸወይና ነው ...🙂

መልካም አዳር

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


በዘንድሮ የውድድር አመት ለአርሰናል ከሳካ በመቀጠል  እንደ ራይስ  በጎሎች ላይ አስተዋጽኦ ያደረገ ተጨዋች የለም::(19)

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ጥሪ ተደርጎለታል!

ቤልጄም በመጨው ወር ከሰሜን ሜቄዶኒያ ጋር ለምታደርገው የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከክለባችን ሊያንድሮ ትሮሳርድ ለሀገሩ ጥሪ ተደርጎለታል 🇧🇪

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ስኬሊ ⚔😂

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


▪ዴክላን ራይስ የቪክቶር ዮኬሬስን የIG ፖስት ላይክ አድርጓል

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


በዚህ ሲዝን በሊጉ ጨዋታዎች ብዙ ክሊን ሺት አስጠብቀው የወጡ በረኞች:

◼️ ዴቪድ ራያ - 13
◼️ ማትዝ ሴልስ - 13

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


▪️ሪካርዶ ካላፊዮሪ 23 አመት ሞልቶታል ! 🎂

HBD Cala 🇮🇹🎉

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ጋብርኤል ማርቲኔሊ 90 ደቂቃ ከተጫወቱ ተጨዋቾች ውስጥ ዝቅተኛ የኳስ ንክኪ ያስመዘገበ ተጨዋች ነው ። (38)😐

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ሊያንድሮ ትሮሳርድ ሜዳው ውስጥ ከነበሩት ተጨዋቾች የበለጠ ብዙ ድሪብሎችን አድርጓል ። (4) 🤤

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ማርቲን ኦዴጋርድ ሜዳ ውስጥ ከነበሩት ተጨዋቾች የበለጠ ብዙ እድል ፈጥሯል። (4)🧙

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ዴቪድ ራያ እና ማትዝ ሴልስ እኩል በ13 ክሊን ሽት የወርቅ ጓንቱን ለማሸነፍ ተፋጠዋል ። 🧤

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ለክለቡ እና ለሀገሩ 24 የግብ ተሳትፎ

ዴክላን ራይስ 👏

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


🗣ዴክላን ራይስ ከ ጨዋታ በኋላ:

" በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት ተጠናክረን እንመለሳለን፣ በተጨማሪም ተጫዋቾችን አስፈርመን የተሻለ ሆነን እንመጣለን ። "

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


የጨዋታው ኮከብ 🔥

ራያ ✅

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


የቀጣዩን ሲዝን አዲሱን ማሊያ እንዴት አያችሁት?

እስቲ በሪያክሽን አሳዩን!

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 37ተኛ ሳምንት ጨዋታ፦

                     ተጠናቀቀ

            አርሰናል 1-0 ኒውካስል
              #ራይስ

      🏟እምሬትስ ስታድየም

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433


ራያ ዛሬ ምርጥ ነበር 👌

@GUNNERS_433
@GUNNERS_433

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »