ሌብዢንግ ትናንት ከ ወርደር ብሬመን ጋር አቻ መለያየቱን ተከትሎ በቀጣይ የውድድር አመት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እንደማይሳተፍ አረጋግጧል ።
ቤንጃሚን ሴስኮ ክለቡን የመልቀቅ እድሉ እየሰፋ የመጣ ሲሆን ክለባችን አርሰናል ተጨዋቹን ለማስፈረም ከሚፈልጉ ክለቦች ቀዳሚው ክለብ ነው ።
@GUNNERS_433
@GUNNERS_433
ቤንጃሚን ሴስኮ ክለቡን የመልቀቅ እድሉ እየሰፋ የመጣ ሲሆን ክለባችን አርሰናል ተጨዋቹን ለማስፈረም ከሚፈልጉ ክለቦች ቀዳሚው ክለብ ነው ።
@GUNNERS_433
@GUNNERS_433