ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Wave boy
🚨ጊዜው የዝውውር ነው።

ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇


Jones❤️🔥

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


ጆንስ 🆚 አንዶራ

74/76 የተሳካ ኳስ አቀበለ
2 ትልቅ እድል ፈጠረ
10 ኳስ ወደተቃራኒ ሜዳ ክልል አቀበለ
2/3 ታክል አሸነፈ
4/5 የመሬት ኳስ አሸነፈ

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


Dutchpool🔴🇳🇱

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


Репост из: Wave boy
⚡️ጥያቄ ቁጥር 1

ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት
1=5
2=10
3=15
4=20
5= ?

ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ


Репост из: Wave boy
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇


ፍሎሪያን ዊርትዝ ባለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት ከ100 በላይ እድሎችን በክፍት ጨዋታ የፈጠረ ብቸኛው ተጫዋች ነው። 🇩🇪 💫

3k 0 5 4 119

ሞ ሳላህ❤️
ይሄኛው ማልያ ግን🔥🔥🔥


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


✅አርሚን ፔሲ ከፑስካስ አካዳሚያ ማስፈረማችንን ክለባችን ይፋ አድርጓል

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


እሱን ቤንች ላይ አስቀምጦ ነው የጀመረው🔥🔥🔥

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


ጆንስ ለእንግሊዝ ቋሚ ሆኖ ጀምሯል 👊

በቀኝ መስመር ተከላካይነት ይጫወታል!!

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


🚨 OFFICIAL

የ2025/26 ውድድር አመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ፣ ነሐሴ 10/2017 የሚጀምር ይሆናል።

የጨዋታ መርሀ ግብሮቹ ረቡዕ፣ ሰኔ 11/2017 ላይ የሚታወቁ ይሆናል። እናም ሲዝኑ እሁድ፣ ግንቦት 16/2018 ላይ ይጠናቀቃል።

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


🚨 ዊርትዝ ቀጣይ ሳምንት የህክምና ምርመራውን ያደርጋል

[ Daveockop ]

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


🚨 ክለባችን ሊቨርፑል አርሚን ፔቺ የተባለ የ 20 ዓመት ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።

[FABRIZIO ROMANO ]

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


MO ON IG

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


ዊርትዝ በ 22 ዓመቱ፣ሜሲና እና ሮናልዶ በ23 ዓመታቸው ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ።

GENERATION TALENT🇩🇪🔥

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL

3.6k 0 14 8 144

ከሞ ሳላህ እና ከሀዛርድ ?

ዊርትዝ 🗣️ ሞ ሳላህ

ከሞ ሳላህ እና ከሮናልዶ ?

ዊርትዝ 🗣️ ሞ ሳላህ

ከሞ ሳላህ እና ከሮበን ?

ዊርትዝ 🗣️ ሞ ሳላህ

ከሞ ሳላ እና ከጋሬዝ ቤል ?

ዊርትዝ 🗣️ ሞ ሳላህ

ጋዜጠኛዉም በመገረም ካንተና ከ ሳላህ ብሎ ስትየቀው ሳቅ በማለት አሱን አንኩአን አላቀም ሲል ተናግሯል 😁

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL

3.8k 0 8 11 148

ሊቨርፑል የስፖርቲንግ የመሀል ተከላካይ ኦስማን ዲዮማንዴን በቅርበት ከሚከታተሉት ክለቦች አንዱ ነው ስፖርቲንግ ወደ 60 ሚሊዮን ዩሮ በሚጠጋ ክፍያ ብቻ ድርድር ይጀምራል።

[abolapt]

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


በሊቨርፑል እና በባየር ሊበርኩሰን መካከል ለፍሎሪያን ዊርትዝ ድርድር የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነው። 

✍ [ Bild ]

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


ሞ ሳላህ በ ዚህ ሲዝን የተሠጠው ስታቲክስ 🥶

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »