ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


🚨ጊዜው የዝውውር ነው።

ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇




የክለባችን ዳይሬክተር ለዊርትዝ ዝውውር 150 ሚሊዮን ዩሮ ለሊቨርኩሰን እንዲከፍል ለ ክለባችን ባለቤቶች ፍቃድ ተሰቶታል።

በአሁኑ ወቅት ሁለቱ ክለቦች የመጨረሻውን ዝርዝር ሁኔታ በመደራደር ላይ ናቸው።

🥇BILD

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


🚨 ፍሎሪያን ዊርትዝ በባየርን ሙኒከ ከሚያገኘው ያነሰ ደሞዝ በሊቨርፑል ያገኛል። የእሱ ውሳኔ ስሎት የነገረው ፕሮጀክት (ስፖርታዊ እንቅስቃሴ) ብቻ ነበር።

በሊቨርፑል እና በእንግሊዝ ታሪክ እጅግ ውድ የሆነውን ፈራሚ ያደርገዋል፡ የዝውውር ዋጋው ከ€135m በላይ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

[ Bild ]

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


በሰላም ታደረ ቤተሰብ❤️መልካም ቀን ተመኘንላቹ🙏

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


🚨 ሰበር ፦

ቪርትዝ ወደ ሊቨርፑል ያቀናል ፤ ዝውውር አልቋል ማለት ይቻላል ። [ Fabrizio Romano ]

FINALLY 🥹❤️
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL

2.6k 0 11 22 202

ለዛሬ ያዘጋጃነው ጥያቄ እና መልስ ውድድራችን ይሄንን ይመስል ነበር ውድድሩ ላይ ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን 🙌

አሸናፊዎች Dm @hackersolo0


መልሱ ስቴቨን ጀራርድ ሲሆን ቀድሞ የመለሰው Ämïŕ ነው


በቃ


እ.ኤ.አ. በ 2005 በኢስታንቡል በተካሄደው ዝነኛው የቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ውድድር ወቅት ጨምሮ 8 ቁጥር ማሊያ በመልበስ እና ክለቡን ለረጅም አመታት በመምራት የሚታወቀው የሊቨርፑል ተጨዋች የትኛው ነው?


Finally Question


መላሽ @Yzebezbalu መልሱ በርንሌይ ሲሆን በአንፊልድ 1-0 አሸንፈው 68 ጨዋታ ያለመሸነፍ ጉዞ ተገቷል


በቃ


ቀን ላይ 10ቁጥር ማልያ መልበስ ይፈልጋል ብዬ ዜና ሰርቼ ነበር እናም ውሸት ነው ብሏል እራሱ ዊርትዝ እና
የማካ ቁጥር አይነካም😤


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL

2.8k 0 0 10 107

በ2019-20 የውድድር ዘመን ሊቨርፑል ፕሪሚየር ሊግን ሲያሸንፍ በርካታ ሪከርዶችን አስመዝግበዋል። ሆኖም አንድ አስገራሚ ሁኔታ በዚያ የውድድር ዘመን በሊጉ ያጋጠሟቸው ብቸኛ ሽንፈት ነበር። በአንፊልድ ሊቨርፑልን ያሸነፈው የትኛው ቡድን ነው በሊጉ 68 ጨዋታዎችን ያለሽንፈት በሜዳው ያጠናቀቀው - ውጤቱስ ምን ነበር?


ፍሎሪያን ዊርትዝ ስለ 10 ቁጥር መልበስ እየተወራ ስላለው ወሬ በ IG ገፁ ላይ

"እኔ ተጨዋቾችን አከብራለው ብሏል እንዲሁም የተፃፈውን ሁሉ አትመኑ ብሏል👀"።

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL

2.7k 0 1 15 107

Join Sponser channel https://t.me/Troll115


ያሁኑ ቀላል ጥያቄ ነው Be Ready


መልሱ አሰልጣኙ ጆ ፋጋን የነበሩ ሲሆን ቅጣት ምቱ ያገባው ደሞ አለን ኬኔዲ ነው መላሽ @Ebbaa36


በቃ

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »