የቡርኪናፋሶው ፕሬዚደንት ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ ፑቲን በላከለት Air Force 1 የጦር አውሮፕላን ራሺያ ገብቷል‼️
ራሺያ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
ሩሲያ ከግንቦት 9-11/05/25 በኢትዮጵያ አቆጣጠር የናዚን ወራሪ ያሸነፉበት የድል ቀናቸውን በደማቅ ሁኔታ ያከብራሉ።
በዚህ የራሺያ የድል ቀን ላይ ለመታደም የበርካታ ሀገራት መሪዎች እና ዲፕሎማቶች ራሺያ ይገኛሉ
[ @MadoNews ]