እህቶች....በዚህም አለ በዚያ ከቤተሰባቹ ተሽሎ ለናንተ የሚያስብ የለም ! ከቤተሰብነት ሊነጥላቹ የሚሞክር ሰው ካለ " በግን ከመንጋ ነጥሎ እንደሚሄድ ተኩላ" እሰቡት .....መጨረሻው አያምርም ።
ቤተሰብ ቀልድ አይደለም...ቀላል አይደለም...የሚጣል እና የሚተው አይለም ።
ቤተሰብ ቀልድ አይደለም...ቀላል አይደለም...የሚጣል እና የሚተው አይለም ።