በትራንፕ ላይ ተሳለቁበት !
"እኔ እንግዲህ የምሰጥህ አውሮፕላን የለኝም "
ዋይት ሀውስ የሚገኙት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ራማፎሳ ከትራምፕ ጋር እየተወያዩ እያለ ። ትራምፕ ፡ በደቡብ አፍሪካ በሚገኙ ነጮች ላይ ግፍና g*ድያ እንደተፈፀመ : የኦቫል ቢሮውን መብራት አጥፍተው ማረጋገጫ ነው ያሉትን ቪዲዮ እያሳዩ የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዝደንት ሲወቅሷቸው ቆዩ ።
......
በዚህ መሀል አንድ ጋዜጠኛ ለትራምፕ ከኳታር መንግስት የተሰጣቸውን አውሮፕላን በተመለከተ ጠየቃቸውና ፡ ትራምፕ እያብራሩ እያለ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ጣልቃ ገብተው. .
" እኔ እንግዲህ ( እንደነኳታር ) የምሰጥህ አውሮፕላን የለኝም አዝናለሁ " 😉 ብለው ሲናገሩ ትራምፕ ቀበል አድርገው .....
" ኖሮህ ብትሰጠኝ ግን ፡ ካንተም እቀበል ነበር "... 🏃♂️👨🦽
Wasihune Tesfaye