🫴በዚህ በመጀመሪያው አጋማሽ ከሱ በተሻለ ጥሩ የተጫወተ አላየሁም ይህልጅ ጉዳት እያስቸገረው እንጂ የጉዳቱ ነገር መፍትሔ ቢገኝለት በደጋፊው ሚወደድ ሜዳለይ ማይሰንፍ ለሲስተም ሚመች ምርጥልጅነው .....
ወጣቱ ተከላካይ ፍሪድሪክሰን ሌላው አስደናቂ ልጅነው የ 20 አመቱልጅ እርጋታው የመከላከል ጥንካሬው ኳስጋር ጥሩ መሆኑን ስመለከት ነበርና በዝግጅት ጌሞች ይበልጥ እራሱን ማሳየት ከቀጠለ በቀጣይ በዋናው ቡድን ሚቆይ ይሆናል
ሃሪ አማስ ጥሩ ተስፈኛነው ነገርግን ለአንድ ሲዝን በሊጉ ላሉ ክለቦች በውሰት ቢጫወት መልካምነው ምክንያቱም የበለጠ ይጎለብታል
HT
Brentford 2 Man utd 1
#@the_red_forever_mv