ETHIO CHELSEA FANS™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Sport


➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup
💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek
|| 2017 ||

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri




የቀድሞ የክለባችን አጥቂ ሴኔጋላዊው ዴምባ ባ ዛሬ የ 39ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል ! 🥳🇸🇳

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


📝 የኖቲንግሀም ፎረስት & ግምታዊ አሰላለፍ

[via Guardian]

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


📝 የኖቲንግሀም & ቼልሲ ግምታዊ አሰላለፍ!

● የውጤት ግምት: 2-1

[via WhoScored]

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🍿#የጨዋታ_ቀን

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 38ኛ ሳምንት ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ!

   ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ቼልሲ

📆 የጨዋታ ቀን :- ዛሬ ግንቦት 17 - እሁድ

⏰ የጨዋታ ሰዓት :- አመሻሽ 12:00

🏟️ የጨዋታ ሜዳ : ሲቲ ግራውንድ ስታዲየም

መልካም እድል ለክለባችን ቼልሲ!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


በዚህ ቀን 2015, ሌጀንድ ድሮግባ እና ፒተር ቼክ ለክለባችን የመጨረሻ የፍፃሜ ጨዋታቸውን አደረጉ!

የ 14/15 የሊጉ ሻምፒዮን 💙🇨🇮🇨🇿

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ከ 2010/11 ጀምሮ በሊጉ ለክለባችን ትልልቅ የጎል እድሎች የፈጠሩ ተጫዋቾች

23 - 🆕 ፓልመር 24/25

21 - ድሮግባ 10/11
18 - ሀዛርድ 18/19
17 - ፓልመር 23/24
16 - ፋብሬጋዝ 14/15
14 - ማታ 12/13
13 - ኢንዞ 24/25, ማውንት 20/21, ፋብሬጋዝ 15/16

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨 በኮብሀም ያሉ የውስጥ ሰዎች እንደተናገሩት ማርክ ኩኩሬላ:

• ወደ ልምምድ በጊዜ የሚመጣው ተጫዋች እሱ ሲሆን መጨረሻ የሚወጣውም እሱ ነው
• በጣም በጥረት ነው ልምምዱን የሚሰራው
• ሁል ጊዜም በሙሉ አቅሙ ነው የሚገኘው
• በሁሉም ተወዳጁ ተጫዋች ነው
• ከሁሉም ተጫዋቹ እና ሳቂታው ተጫዋችም እሱ ነው
• ሁልጊዜም አዳዲስ ነገሮችም ይጠይቃል በዚህም ቅፅል ስሙ “Cuckoo Clock” ነው😁

ኩኩ🏅🤩👏

(Source: Kieran Gill)

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


በመጨረሻው ሰአት ለክለባችን ፔናሊቲ ቢሰጥ ከእነዚህ የአሁንና የበፊት የክለባችን ተጫዋቾች ማንን ትመርጣላችሁ?

ላምፓርድ
ሀዛርድ
ጆርጊኒሆ
ፓልመር

ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን😁👇

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

925 0 0 21 17

Hulusport dan repost
🚘 ህልምዎትን በሁሉስፖርት እውን ያድርጉ! 🤑

" እያንዳንዱ ዲፖዚት ወደ ሕይወት ለዋጭ ሽልማቶች ያቀርብዎታል! "

🗓 May 1 - June 30 / 2025 የሚቆይ

🏆 ሽልማቶቹ ፡-

🥇 1ኛ ሽልማት፡ አዲስ BYD 2024 ኤሌክትሪክ መኪና

🥈 2ኛ ሽልማት፡ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል

🥉 3ኛ ሽልማት፡ አዲስ ዘመናዊ ስልክ

🏅 4ኛ ሽልማት፡ PlayStation 5

📺 5ኛ ሽልማት፡ ስማርት ቲቪ

💸 6ኛ–10ኛ ሽልማቶች፡ የገንዘብ ሽልማት ከ50,000 ETB እስከ 10,000 ETB

እንዴት ልቀላቀል ❓በመመዝገብ እና ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የእድል ቁጥርዎን ወስደው እድልዎን ይሞክሩ።

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates ገብተው አሁኑኑ ይመዝገቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ ፣ ያሸንፉ!

መልካም ዕድል ! 🎉

@hulusport_et


🗣 አንቶኒ:

"ቼልሲን በትንሹ አውቃቸዋለው እናም በጣም ጥሩ ቡድን ናቸው!

ከእነሱ ጋር ትንሽ ጊዜ ተጫዋቻለው ነገር ግን እኛም ትልቅ ቡድን ነን ሪያል ማድሪድን አሸንፈናል በተጨማሪም ከባርሴሎና ጋር ነጥብ ተጋርተናል።


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


‼️ አንድሬ ሳንቶስ በመጨረሻም በክለባችን ዋና ቡድን ውስጥ እንደሚቆይ ተረጋግጧል።

ኢንዞ ማሬስካ ሳንቶስን ለክለቦች የአለም ዋንጫ እንደሚጠራው ይፋ ሆኗል!

በተጨማሪም አንድሬ ሳንቶስ በመጪው የሀገራት ጨዋታ በካርሎ አንቼሎቲ በብራዚል ብሄራዊ ቡድን ጥሪ እንደሚደረግለት ተገልጿል።

🔗 Globo

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ማርከስ ቤንትሊ ዛሬ የ 33 ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል 🎂

HBD MARK🤩

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🗣ኢንዞ ፈርናንዴዝ:

"እኔ ከመጣሁ ጀምሮ የቡድን ስብስቡ በአጠቃላይ ተቀይሯል!
ባለፈው የውድድር አመት እኛ 5/6 ጨርሰናል እና ከሪስ ጀምስ ጋር ትልቁ ተጫዋች ነበርኩ."


"ማሬስካን አመስጋኝ ነኝ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እኔ ላይ እምነት ነበረው እናም አምበልነቱን ሰጥቶኛል ያ ለኔ በጣም ትልቅ ክብር ነው እንደ ቼልሲ ያለ ክለብ ሲሆን ደግሞ የበለጠ ፈተና አለው.


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ኬንድሪ ፓኤዝ በትላንትናው እለት ኢንዲፔንደንት ዴላ ቫሌን ሞቅ ባለ ሽኝት በይፋ ተሰናብቷል👋💙

በቀጣይም በውሰት እህት ክለባችን ስትራስቡርግ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Hulusport dan repost
🎉 ይገምቱ ይሸለሙ 🎉

🎁 የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

ነገ -12:00 |ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ቼልሲ ❓

ለማሸነፍ :

1️⃣ Hulusport ላይ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመግባት ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ቼልሲ ጨዋታ ላይ ከ 10 ብር ጀምሮ በ "Correct score" መወራረድ ፣
2️⃣ የHulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et
3️⃣ የተወራረዱትን "correct score screenshot" በማድረግ በቴሌግራም ገጻችን በዚህ ፖስት 👉 https://t.me/hulusport_et/3736 ኮሜንት ላይ ማስቀመጥ
4️⃣ በትክክል ቀድመው መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ

ማስጠንቀቂያ
፡ በአንድ አካውንት ከአንድ በላይ screenshot መላክ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል
፡ በዚህ ፖስት ኮሜንት ላይ የሚያስቀምጡጥ screenshot ግልፅ እና በደንብ የሚታይ መሆን አለበት

መልካም እድል!🎉


በዚህ የውድድር አመት በሊጉ ብዙ xG ያስመዘገቡ ቡድኖች:

◎ 90.46 - ሊቨርፑል
◎ 71.65 - ቼልሲ
◎ 70.77 - ማን ሲቲ
◎ 68.92 - አርሰናል
◎ 68.65 - ቦርንማውዝ

🔗 WhoScored

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


የዚህ የውድድር አመት የ ሶፋ ስኮር የሊጉ ምርጥ ተጫዋቾች!

2, ኮል ፓልመር በ 7.64 ሬቲንግ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨 ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከብሄራዊ ቡድን አጋሩ አንድ ተጫዋች ወደ ቼልሲ ማምጣት ቢችል ማንን ታመጣለህ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ጁሊያን አልቫሬዝ ሲል መልሷል👀

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


‼️ ሞይሰስ ካይሴዶ እሁድ በሚደረገው የሊጉ ጨዋታ በቋሚነት የሚጀምር ከሆነ ሁሉንም 38 ቱን ጨዋታዎች በቋሚነት የጀመረ ሁለተኛው የክለባችን ተጫዋች ይሆናል ።

የመጀመሪያው የክለባችን ተጫዋች ሌጀንድ ሴሳር አዝቢ ሲሆን በ 2018/19 የውድድር አመት ሁሉንም የሊጉ ጨዋታዎች በቋሚነት ጀምሮ ነበር!

~ ChelseaFC

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »