🚨 ቼልሲ አሁንም ከጄደን ሳንቾ ካምፕ ጋር በኮንትራት ዙሪያ ንግግሮችን እያደረገ ሲሆን በክፍያ ጉዳይ አሁንም ስምምነት ላይ አልደረሱም!
የመጨረሻ ውሳኔም በቅርብ ቀናት የሚታወቅ ይሆናል.
በኮንትራት ዙሪያ መስማማት ካልቻሉ ሳንቾ ወደ ዩናይትድ የሚመለስ ሲሆን ቼልሲ £5m የቅጣት ክፍያ ለዩናይትድ የሚከፍል ይሆናል.
🔗 Fabrizio RomanoSHARE
@ET_CHELSEA_FANS SHARE
@ET_CHELSEA_FANS