ETHIO CHELSEA FANS™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Sport


➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup
💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek
|| 2017 ||

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ


🗣️ ሊያም ዴላፕ ስለ ወደ ቼልሲ ዝውውሩ፡ "የእድሜ ልክ ክትትል ነው። የስምንት እና ዘጠኝ አመት ልጅ ሳለሁ ትኩረቴ በእግር ኳስ ላይ ብቻ ነበር። ሌላ ምንም ነገር ማድረግ አልፈልግም ነበር፣ እናም ይህን ለማድረግ የምችለውን ሁሉ ሰጥቻለሁ።

"ይህ በጣም ረጅም እና አስቸጋሪ ጊዜ ነው እና በእግር ኳስ አንዳንዴ ነገሮች ከባድ ሊሆኑ ይችላሉ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ሊያም ዴላፕ በክለባችን ማልያ 📸

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


አረ ግርማ ሞገስ ማልያው እንዴት አባቱ ነው የሄደበት መጣንልሽ አዳሜ 😤🔥🔥🔥🔥

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🗣ሊያም ዴላፕ:

"ይህን ክለብ እየተመለከትኩ ሳድግ የነሱን ደረጃ እና ባለፉት አመታት ምን ያህል አስደናቂ እንደሆኑ ተረድቻለሁ"

ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ወደዚህ መምጣት ፈልጌ ነበር። ክለቡን ሳነጋግር ሁሉም ወደ ከፍተኛ ደረጃ መመለስ ፈልገው ነበር ይህንንም ለማድረግ ብቃቱ እና ተጫዋቾቹ አላቸው። ዋንጫዎችን የመጨመር፣ ክለቡን ወደ ነበረበት የመመለስ ረሃብ እና ፍላጎት ዋናው አላማ ነው።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ማን እንደመጣ ተመልከቱ ቤተሰብ 🤩🤩🤩

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


OFFICIAL:

ቼልሲ ሊያም ዴላፕን እስከ 2031 በሚቆይ ውል ከኢፕስዊች ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


‼️ ቼልሲ ጆርጅ ፔትሮቪችን እንደ ጠቃሚ ግብ ጠባቂ ነው የሚመለከቱት ሲል ፋብሪዚዮ ገልጿል።

~ Fabrizio Romano

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨ኢሼ ሳሙኤል ስሚዝ በሚቀጥለው የውድድር አመት በመጀመሪያው የክለባችን ስብስብ ይካተታል ተብሎ ይጠበቃል።

በተጨማሪም ኢንዞ ማሬስካ ስሚዝን የሚያደንቀው ሲሆን የማርክ ኩኩሬላ ተጠባባቂ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

🔗 Kieran Gill - Daily Mail

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🇪🇸 🇫🇷 🇵🇹

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


የክለቦች አለም ዋንጫ እስከ ፍፃሜው ሙሉ የክለቦች አካሄድ 🏆

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Hulusport dan repost
🚘 ህልምዎትን በሁሉስፖርት እውን ያድርጉ! 🤑

" እያንዳንዱ ዲፖዚት ወደ ሕይወት ለዋጭ ሽልማቶች ያቀርብዎታል! "

🗓 May 1 - June 30 / 2025 የሚቆይ

🏆 ሽልማቶቹ ፡-

🥇 1ኛ ሽልማት፡ አዲስ BYD 2024 ኤሌክትሪክ መኪና

🥈 2ኛ ሽልማት፡ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል

🥉 3ኛ ሽልማት፡ አዲስ ዘመናዊ ስልክ

🏅 4ኛ ሽልማት፡ PlayStation 5

📺 5ኛ ሽልማት፡ ስማርት ቲቪ

💸 6ኛ–10ኛ ሽልማቶች፡ የገንዘብ ሽልማት ከ50,000 ETB እስከ 10,000 ETB

እንዴት ልቀላቀል ❓በመመዝገብ እና ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የእድል ቁጥርዎን ወስደው እድልዎን ይሞክሩ።

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates ገብተው አሁኑኑ ይመዝገቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ ፣ ያሸንፉ!

መልካም ዕድል ! 🎉

@hulusport_et


ከስታምፎርድ ብሪጅ ወደ ጋራዥ. 🛠️

ቶሲን ,ፔድሮ እና ኖኒ ከ ሊንግሎንግ ጎማ ጋር የመካኒካል ግዴታቸው ላይ 👨‍🔧

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨🏴 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | የራሂም ስተርሊንግ የአርሰናል የውሰት ዝውውር በይፋ ተጠናቋል 👋

በዚህም ወደ ክለባችን በቀጥታ የሚመለስ ይሆናል ✅

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Hulusport dan repost
🎉 በሁሉስፖርት አቪዬተር ይሻሙ! 🎉

በየዕለቱ 100,000 ብር
⏰ከጠዋት 4፡00 እስከ ማታ 4፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ ሁሉስፖርት አቪዬተር 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል! 🎉



16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »