Postlar filtri

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሰበር ዜና ጦርነቱ ዳግም ተጀመረ ❗️

ለዳግም ጦርነት በሚመስል መልኩ የቃላት ጦርነቱ ከዚህም ከዚያም ይደመጣል

የጦርነቱ መንስኤና ጦርነቱ ያስከተለው የህይወት ጥፋት ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ኪሳራ በሁለቱንም ሀገራት ላይ ዛሬም ድረስ ቁስሉ አልሻረም ።

ጦርነቱ ያደረሰው ማህበራዊ ቀውስ ሲነሳ በደብ በተሳሰሩት ሁለቱ ህዝቦች የእናት ከልጇ፣ የባል ከሚስቱ፣ ዘመድ ከዘመድ ጎረቤት ከጎረቤት በመነጣጠል በአጠቃላይ አስከፊ የቤተሰብ መለያየት ተሻግሮ በጥላቻ የአንድ አብራክ ክፋዮች እንዲተያዩ አድርጓል ።

ዝርዝሩን

https://youtu.be/JZNXJu0ykYE?si=Y8WgSP2VsEQlJkjg

በቡርኪናፋሶ ቤት በነፃ ❗️

ስደተኞችን ልትቀበል ነዉ

ገባ ገባ ገብተናል እነሆ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ቡርኪናፋሶ ተገኝተናል ።

ቪዲዮዉን ብታዩት ይበጃልና እነሆ ከስር ሊንኩን ተጭነው ይጋበዙት
👇👇👇

https://youtu.be/Vb413468GV0?si=6UPVkKHfSBkXTDq-

ጥቁር አንበሳ የሮማዉ ተኩላ ማጀቢያ ተለቀቀ ❗️

መቅደላ ጉርአ የጉንደት ዘማች
የአድዋ ልኩ የማይጨው ዉላጅ ✊✊

የሃይሌ ገሪማ ፊልም በድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ

ቪዲዮዉ ያስገርማል ከስር ጫን በማድረግ ይመልከቱት
👇👇👇

https://youtu.be/um19zhZ77Hw?si=ut8VOQzAlKN5-GGG

ሰበር ዜና
➖➖➖➖

የትግራይ ግዛዊ አስተዳደር ለፌዴራል መንግስት ባቀረበዉ ጥያቄ መሰረት የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ የፌዴራሉ መንግስት ከነገ ጀምሮ በትግራይ ክልል ጉዳይ የሚጠበቅበትን ሃላፊነቱ ይወጣል።

ቪዲዮ ይመልከቱ

👇👇

https://youtu.be/F8X11QodGwI?si=LAl0e2regx4kVbGT

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »