ሰበር ዜና ጦርነቱ ዳግም ተጀመረ ❗️
ለዳግም ጦርነት በሚመስል መልኩ የቃላት ጦርነቱ ከዚህም ከዚያም ይደመጣል
የጦርነቱ መንስኤና ጦርነቱ ያስከተለው የህይወት ጥፋት ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ኪሳራ በሁለቱንም ሀገራት ላይ ዛሬም ድረስ ቁስሉ አልሻረም ።
ጦርነቱ ያደረሰው ማህበራዊ ቀውስ ሲነሳ በደብ በተሳሰሩት ሁለቱ ህዝቦች የእናት ከልጇ፣ የባል ከሚስቱ፣ ዘመድ ከዘመድ ጎረቤት ከጎረቤት በመነጣጠል በአጠቃላይ አስከፊ የቤተሰብ መለያየት ተሻግሮ በጥላቻ የአንድ አብራክ ክፋዮች እንዲተያዩ አድርጓል ።
https://youtu.be/JZNXJu0ykYE?si=Y8WgSP2VsEQlJkjg