🧡 የጳውሎስ መልእክት ወደ ሮሜ ክፍል ፫ 🧡
🧡ምዕራፍ ፯፡-
-ሴት ባሏ በሕይወት ሳለ ለሌላ ወንድ ብትሆን አመንዝራ እንደምትሆን
-ኦሪት መልካሙን ከክፉ ልትለይ እንደተሠራች
🧡ምዕራፍ ፰፡-
-የሥጋ አሳብ ሞትን እንደሚያመጣብን የመንፈስ አሳብ ግን ሰላምንና ሕይወትን እንደሚሰጥ
-ለመንፈሳዊ ሕግ እንጂ ለሥጋችን ፈቃድ የምንሠራ እንዳንሆን
-ሰውነትን ከኃጢአት ሥራ መለየት እንደሚያስፈልግ
-በመንፈሳዊ ሥራ የሥጋችንን ፈቃድ ብንገድል ለዘለዓለም በሕይወት እንደምንኖር
-ክርስቶስን በመከራ ከመሰልነው በክበር እንደምንመስለው
-የዚህ ዓለም መከራ ለእኛ ሊገለጥ ካለው ክብር ጋር እንደማይተካከል
-እግዚአብሔር ልባችን የሚያስበውን እንደሚያውቅ
-እግዚአብሔር የሚወዱትን ምርጦቹን በበጎ ምግባር ሁሉ እንደሚረዳቸው
-ከክርስቶስ ፍቅር ማንምና ምንም እንደማይለየን
🧡ምዕራፍ ፱፡-
-ክርስቶስ ከእስራኤላውያን በሥጋ እንደተወለደና ዘለዓለማዊ አምላክ እንደሆነ
-የእግዚአብሔር ቃል እንደማይታበል
🧡የዕለቱ ጥያቄዎች🧡
፩. በሮሜ ምዕራፍ ስምንት መሠረት ስለ ሥጋ አሳብ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሰላምን ይሰጠናል
ለ. ሕይወትን ይሰጠናል
ሐ. ሞትን ያመጣብናል
መ. ሀ እና ለ
፪. ከሚከተሉት ውስጥ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ክርስቶስ በሥጋ ከእስራኤላውያን ተወልዷል
ለ. ለዘለዓለም ቡሩክ አምላክ ነው
ሐ. ከሁሉ በላይ ነው
መ. ሁሉም
https://youtu.be/ERr7EkzQBfs?si=RZSkzk9-Vc2BHb_9