Meseret Media


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


መሠረት ሚድያ በኢትዮጵያ ለበርካታ አመታት በጋዜጠኝነት ሙያ ላይ የሰሩ ባለሙያዎች ወቅታዊ መረጃዎችን ለህዝብ ለማድረስ በማለም ያቋቋሙት ዲጂታል ሚድያ ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


#Advertisement በሚቀጥሉት 4 ቀናት ውስጥ ይህን ሊንክ ተከትለው ወርሀዊ ወይም አመታዊ subscription ሲፈፅሙ ከመሠረት ሚድያ የ30% ቅናሽ ያገኛሉ፣ ከዚያም ፖድካስቶቻችንን እና የፅሁፍ መረጃዎቻችንን ካለገደብ ያገኛሉ ⤵️

https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d


#ዜናመሠረት በደብረ ብርሀን ከተማ በሚገኘው ደብረ ሆላንድ ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ድርጅት ውስጥ ከሰሞኑ የተከሰተው ምንድን ነው?

ከሆላንድ ሃገር በመጡ ባለሃቶች በ2011 ዓ/ም የተመሰረተው ድርጅቱ በቅርቡ ሁለት ተከታታይ አስደንጋጭ ክስተቶችን አስተናግዷል። ዝርዝሩን በድምፅ ወይም በፅሁፍ ይከታተሉ ⤵️

https://tinyurl.com/mss92p9x


#ዜናመሠረት በትናንቱ የጎርጎራ የሄሊኮፕተር አደጋ የአንድ የካሜራ ባለሙያ ህይወት ማለፉ ታወቀ

ሚድያችን በዛሬው እለት ባቀረበው አንድ ዘገባው የመንግስት ንብረት የሆነ ሄሊኮፕተር ትናንት ጎርጎራ ኤኮ ሪዞርት ግቢ ውስጥ አደጋ እንደደረሰበት መዘገቡ ይታወሳል።

በዚህ ዙርያ የደረሰንን አዲስ መረጃ በድምፅ ወይም በፅሁፍ ይከታተሉ ⤵️

https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/b9a?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#ዜናመሠረት ትናንት በጎርጎራ ሊያርፍ በነበረ አንድ ሄሊኮፕተር ላይ ምን ተከሰተ? በስፍራው የነበሩ የአይን እማኞችን አነጋግረናል

(መሠረት ሚድያ)- በትናንትናው እለት አንድ የመንግስት ንብረት የሆነ ሄሊኮፕተር አደጋ እንደደረሰበት የተለያዩ መረጃዎች ሲወጡ ነበር። መሠረት ሚድያ አደጋው ካጋጠመበት ሰአት ጀምሮ በርከት ያሉ የጎርጎራ አካባቢ ነዋሪዎችን እና አንድ በጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ግቢ ውስጥ ሆኖ ክስተቱን ያየ የአይን እማኝ አነጋግሯል። ዝርዝሩን ያንብቡ ⤵️

https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/6a1?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#Advertisement መሠረት ሚድያ ለአንባቢዎቹ ያቀረበው የ30% ቅናሽ 5 ቀን ቀርተውታል። በሚቀጥሉት 5 ቀናት ውስጥ ይህን ሊንክ ተከትለው ወርሀዊ ወይም አመታዊ subscription ሲፈፅሙ ከመሠረት ሚድያ የ30% ቅናሽ ያገኛሉ፣ ከዚያም ፖድካስቶቻችንን እና የፅሁፍ መረጃዎቻችንን ካለገደብ ያገኛሉ ⤵️

https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d


#ዜናመሠረት ወሳኝ በሆኑ የቅርብ ግዜ ሀገራዊ ክስተቶች ዙርያ የተፃፉ እና ውጭ ሀገር ታትመው ለህዝብ ሊቀርቡ የተዘጋጁ ሁለት 'አጓጊ' መፅሀፎች

በሀገራችን መፅሀፍ ፅፎ ለአንባቢ ማድረስ በተለይ በታሪክ ታዛቢዎች እና ተካፋዮች ብዙም የተለመደ ባይሆንም በቅርብ ግዜ በሁለት የተለያዩ ግለሰቦች ተፅፈው እና ውጭ ሀገር ታትትመው ለአንባቢ የሚደርሱ ሁለት 'አጓጊ' የተባሉ መፅሀፍት እንዳሉ መሠረት ሚድያ ሰምቷል።

ዝርዝሩ በፖድካስት እና በፅሁፍ ተዘጋጅቷል ⤵️

https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/660?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#የምርመራዘገባ ታላቅ ድፍረት የተሞላበት ዝርፊያ በመሀል አዲስ አበባ!

- ጠ/ሚሩን፣ ቢሯቸውን እና የደህንነት ቢሮን ስም በመጠቀም እየተፈፀመ ያለ ዝርፊያ ሲጋለጥ
 
"ጉዳዩን የጠ/ሚር ቢሮ ይዞታል፣ አሁን ለግዜው ያዝ ስላረጉት ነው፣ ያለቀ ጉዳይ ነው፣ ተረጋግታችሁ ጠብቁ እንባላለን። ልጆቻቸውን ከትምህርት ቤት አስወጥተው ወደ ውጭ ለመሄድ ለበረራ እየተዘጋጁ ያሉ ሰዎች ጭምር ነበሩ።"

የድምፅ ማስረጃ የተካተተበትን ይህን መረጃ ይከታተሉ ⤵️

https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/0d4?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#የምርመራዘገባ ታላቅ ድፍረት የተሞላበት የማጭበርበር ድርጊት በመሀል አዲስ አበባ!

በዛሬው የምርመራ ዘገባችን የጠ/ሚሩን ስም እና የቢሯቸውን አርማ (ሎጎ) አላግባብ በመጠቀም ስለሚፈፀም አንድ የዜጎች ዝርፊያ እና ማስፈራራት ዘገባ እናቀርባለን። በዚህ በሀሰት እና በድፍረት 'ጠ/ሚሩ ይመሩታል' እየተባለ በግልፅ እየተነገረ በሚደረግ ሀሰተኛ የማጭበርበር ድርጊት አንዳንዶች እስከ 1.2 ሚልዮን ብር ከፍለዋል። የድምፅ ማስረጃ የተካተተበትን ይህን ድርጊት ዛሬ በስፋት እንዳስሰዋለን።

አሁኑኑ ቤተሰብ በመሆን ለከፋይ አባላት (Paid Subscribers) ዛሬ የሚቀርበውን ይህን መረጃ በቀላሉ ያግኙ፣ ⤵️

https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d


#Advertisement በሚቀጥሉት 7 ቀናት ውስጥ ይህን ሊንክ ተከትለው ወርሀዊ ወይም አመታዊ subscription ሲፈፅሙ ከመሠረት ሚድያ የ30% ቅናሽ ያገኛሉ፣ ከዚያም ፖድካስቶቻችንን እና የፅሁፍ መረጃዎቻችንን ካለገደብ ያገኛሉ ⤵️

https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d






#Advertisement በሚቀጥሉት 7 ቀናት ውስጥ ይህን ሊንክ ተከትለው ወርሀዊ ወይም አመታዊ subscription ሲፈፅሙ ከመሠረት ሚድያ የ30% ቅናሽ ያገኛሉ፣ ከዚያም ፖድካስቶቻችንን እና የፅሁፍ መረጃዎቻችንን ካለገደብ ያገኛሉ ⤵️

https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d


#ልዩመረጃ አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ግለሰቦችን ቢሯቸው አስገብተው የሚደበድቡት ስራ አስኪያጅ ጉዳይ

(መሠረት ሚድያ)- የሀላፊነት ቦታ ላይ የተቀመጡ ሰዎች የሙስና ወንጀሎች ውስጥ ሲዘፈቁ፣ የቤተሰብ ቅጥር ሲፈፅሙ ወይም ስልጣናቸውን ለሌሎች አግባብ ላልሆኑ ጉዳዮች ሲጠቀሙ መስማት የተለመደ ሆኗል።

አገልግሎት ለማግኘት ቢሯቸው የሚመጡ ተስተናጋጆችን ግን በር ቆልፈው ማስፈራራት እና መደብደብ ብዙም የተለመደ አይደለም። ዛሬ የምናቀርብላችሁ ግን አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተፈፀመ ያለ ይህን አስነዋሪ ድርጊት ነው።

በፖድካስት እና በፅሁፍ የቀረበውን ይህን መረጃ ይከታተሉ ⤵️

https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/233?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#አስተያየት የብዝበዛ ጌቶች በኢትዮጵያ!

"እነዚህ አንዳንድ ምግባረ ብልሹ ሲኔር የተባሉ ዶክተሮች የሰዎች ዝውውር፣ የአካል ክፍል ብለታ (human organ harvesting and trading) እና ሌሎች ግልጽ የሕክምና ማጭበርበሮችን ያካሂዳሉ፡፡ በዚህ ስራም ጠቀም ያለ ገንዘብ በሀገር ዉስጥና በውጭ በሚገኙ ደላሎቻቸው በኩል ያገኛሉ። ይህ የተደራጀ ወንጀል በትልልቆቹ የመንግስት ሆስፒታሎች ውስጠኛ ሰዎችና በደላሎች የጥፋት ትስስር የሚካሄድ ነው፣ ጋንጎቹ እስከ ኤምባሲዎች ድረስ ግንኙነት አላቸዉ፡፡"

ጸሐፊው በአዲስ አበባ በሚገኙ የመንግስትና የግል ሆስፒታሎች የሚሰራ ሃኪም ነው

ለሁሉም የመሠረት ሚድያ አንባቢ በነፃ የቀረበውን ይህን አስተያየት ያንብቡ:

https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/565?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g


#ዜናመሠረት በውጪ ሀገር የስራ ስምሪት ስራ ላይ ለመቆየት ከ3.2 ሚሊዮን ብር በላይ በመንግስት አካውንት ውስጥ ማስቀመጥ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

ህጋዊ ኤጀንሲዎች ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመራው ረቂቅ ሰነድ ህጋዊ የስራ ስምሪት ላይ ትኩረት ያደረገ ሳይሆን የተመረጡና ለመንግስት ቅርበት ያላቸውን ኤጀንሲዎች ስራው ላይ ለማቆየት ያለመ አሳሪና አሳታፊነት የጎደለው ረቂቅ አዋጅ መሆኑን ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል፡፡ 

በፖድካስት እና በፅሁፍ ለከፋይ አባላት የተዘጋጀውን ይህን መረጃ ይከታተሉ: https://tinyurl.com/53zewhhe




#ልዩመረጃ ሁለቱ አስገራሚ የእገታ ድርጊቶች በመሀል አዲስ አበባ

- ተሽከርካሪን አውቆ ገጭቶ አስቁሞ ከማገት እስከ አፓርትመንት በር አስከፍቶ የመውሰድ ወንጀሎች

በፖድካስት እና በፅሁፍ ለአባላት (paid subscribers) የቀረበውን ይህን ልዩ መረጃ ያንብቡ ⤵️

https://tinyurl.com/2n2akjdz


#Update ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ አንባቢዎቻችን በጥቂት ብር subscription ለማካሄድ ብናስብም በመንግስት በኩል አስቻይ ሁኔታ እስካሁን አልተገኘም፣ ክፍያ መቀበያ አካውንት ቢከፈት እንደማይሰራልን በግልፅ ተነግሮናል። ምናልባት ውጭ ሀገር የሚኖር ዘመድ/ጓደኛ ያላችሁ በትልቅ ቅናሽ ያቀረብነውን አዲስ offer ትሞክሩ ዘንድ እንጠቁማለን።

በሚቀጥሉት 7 ቀናት ውስጥ ይህን ሊንክ ተከትለው ወርሀዊ ወይም አመታዊ subscription ሲፈፅሙ ከመሠረት ሚድያ የ30% ቅናሽ ያገኛሉ፣ ከዚያም ፖድካስቶቻችንን እና የፅሁፍ መረጃዎቻችንን ካለገደብ ያገኛሉ ⤵️

https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d




#ዜናመሠረት ከአስር ሺህ ብር በላይ በጥሬ ገንዘብ መገበያየት ቅጣት ሊጣልበት መሆኑ ተሰማ

የገንዘብ ሚኒስቴር ባሰናዳው በዚህ ረቂቅ አዋጅ መሰረት ከ10 ሺህ ብር በላይ በጥሬ ገንዘብ ግብይት እንዳይፈፀም የሚጣለው ግዴታ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በመንግስት የልማት ድርጅቶች፣ በባንኮችና በማይክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆንም ይላል። ዝርዝሩን ያንብቡ ⤵️

https://tinyurl.com/32u78ny5

https://tinyurl.com/32u78ny5

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »