Postlar filtri


''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም''

''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ''

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ።

በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን ።


ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው።


ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።


. dan repost
As of April 15, 2,387 people have reached VIP6 level and can receive 1,680 USDT every day. Brothers, what are you waiting for? No loss of principal, high daily returns, come and join us!

Invite Code(333333) https://ubsusdt.com/#/register?ref=333333


Akalie — Ephrem Tamiru & Roha Band

አካሌ ሸግዬ ነይ
በምትወጂያት እናት ኦሆ ሰው ጠራኝ ሳትይ
አካሌ ሸግዬ ነይ
ከውበትሽ ጋራ ኦሆ ገለጠ ሰማይ

እንደምን አድረሻል አንቺ ዓመለ ኩሩ
አማለጅ ጠፋልሽ ባገር በመንደሩ
የማብሰልሰል ሚስጥር የሃሳብ ሹክሹክታ
መወያየት ሆኗል ገጥሞ ከትዝታ
መወያየት ሆኗል አዬ ገጥሞ ከትዝታ
የትከሻዬ ቅድ የጫንቃዬ ጌታ
የአይምሮዬ ደባሽ ሸክም የትዝታ
ከየት ያደርሰኛል እግሬስ ብሄድበት
እታትረው ይዤ በትዝታ አቀበት
እታትረው ይዤ አዬ በትዝታ አቀበት

አካሌ ሸግዬ ነይ
ከውበትሽ ጋራ ኦሆ ገለጠ ሰማይ
አካሌ ሸግዬ ነይ
በምትወጂያት እናት ኦሆ ሰው ጠራኝ ሳትይ

ተራመጅ በልቤ በለመድሽው መንገድ
ያንቺማ ትዝታሽ በፀብ አይታገድ
ቢፈርደኝ ምናለ ዳኛ ተሰይሞ
ቂመኛው ልቧማ አጠቃኝ አድኖ
ቂመኛው ልቧማ አዬ አጠቃኝ አድኖ
ፀብቸር አሉኝ አልል ወይ አላድብ ከሰው
እኔስ ያንቺን ፍቅር ወዴት ልካሰሰው
ድረሽ ልቀበልሽ እጆቼን ዘርግቼ
አልካስ በዳኛ አሄ አንቺን አጥቼ
አልካስ በዳኛ አሄ አንቺን አጥቼ

አካሌ ሸግዬ ነይ
በምትወጂያት እናት ኦሆ ሰው ጠራኝ ሳትይ
አካሌ በዳመናው ላይ
ከውበትሽ ጋራ ኦሆ ገለጠ ሰማይ

ከፍቅርሽ ማቅ ወስዶ ልቤን ምን ቀበረው
ትዝታን ጎዝጉዞ ሲያስብሽ ያደረው
እደርሳለሁ እንጂ በየበራበሩ
አንቺ ካልተገኘሽ ምን ሊያምር ነገሩ
አንቺ ካልተገኘሽ አዬ ምን ሊያምር ነገሩ
የለሽ ካጠገቤ አይሎ ትዝታው
ይማፀንሽ ጀመር ምሶሶና ዋልታው
ውበትሽ ተወርቶ ሙግት ተነስቶበት
ተወራርጄአለሁ እንዳልረታበት
ተወራርጄአለሁ አዬ እንዳልረታበት
ይቅር ለምስክር እርቄ መሄዴን
በአካል ድረሺና ልርታልሽ መውደዴን
በአካል ድረሺና ልርታልሽ መውደዴን
በአካል ድረሺና ልርታልሽ መውደዴን
በአካል ደወረሺና ልርታልሽ መውደዴን
በአካል ደወረሺና ልርታልሽ መውደዴን


Sew Meseretu — Ephrem Tamiru

ሰው መሠረቱ መቼ ይለያያል
በአንድ አምሳል ተፈጥሮ አንድ ሆኖ ይታያል
ሃብትን የታደላት ትልቅ ሰው ይባላል
ያጣም ድህነቱን አምኖ ይቀበላል

ያለለትን ሊኖር እድሜውን ሲገፋ
ከቶ በህይወቱ ማነው የማይለፋ
ደስታና መከራ ማግኘቱ ማጣቱ
ሁሉም በየተራ አይቀርም መምጣቱ

ተፈራርቆ የሚኖር በየራሱ ጊዜ
በየራሱ ጊዜ
የአንድ ቦይ ውሃ ነው ተድላና ትካዜ
ተድላና ትካዜ
ውጣ ውረድ ባለው የህይወት መሰላል
የህይወት መሰላል
የዚህች ዓለም ነገር በዚህ ይመሰላል
በዚህ ይመሰላል

————————-

የሆነለት ወጥቶ ያቃተውም ወርዶ
ሁሉም ይቀበላል የኑሮን ተፈርዶ
ህይወት በደረጃ ሰው ይነጣጥላል
አንዱን ላይ አድርጎ አንዱን ታች ይጥላል

የሌለው ዳቦ አጥቶ ያለው ሙክት ሲያንሰው
ያለው ሙክት ሲያንሰው
ላገኘው ሲጨምር ካጣ እየቀነሰው
ካጣ እየቀነሰው
የእድሜ መጨረሻ ሲመጣ ሰዓቱ
ሲመጣ ሰዓቱ
ሞቱ ግን አንድ ናት ቢለይም ህይወቱ
ቢለይም ህይወቱ

——————————

ሊቁ ዘመን እንጂ አይደለም ጠቢብ
የሚሆን ምን አለ እንደ ሰው ሃሳብ
በዓለም ላይ ጊዜ ነው ሁሉን የሚያደርገው
ተስካሩን ያወጣል ሰውስ በሰረገው

የበላይ በበታች ይገፋል ከወንበር
ይገፋል ከወንበር
በዓለም ምን ይኖራል ወትሮስ እንደነበር
ወትሮስ እንደነበር
ተማሪ ቆሞለት ይበላል ደብተራ
ይበላል ደብተራ
ትልቅ ሲወድቅ ነው የትንሾች ተራ
የትንሾች ተራ

የበላይ በበታች ይገፋል ከወንበር
ይገፋል ከወንበር
በዓለም ምን ይኖራል ወትሮስ እንደነበር
ወትሮስ እንደነበር
ተማሪ ቆሞለት ይበላል ደብተራ
ይበላል ደብተራ
ትልቅ ሲወድቅ ነው የትንሾች ተራ
የትንሾች ተራ

ተማሪ ቆሞለት ይበላል ደብተራ
ይበላል ደብተራ
ትልቅ ሲወድቅ ነው የትንሾች ተራ
የትንሾች ተራ


. dan repost
🎯 Triple Chance to Win is ON:

✅ $1,000 USDT Weekly Draw

✅ Bonus 1–500 USDT on Your First Game

✅ Earn Airdrop Points for Our Upcoming Token Launch 🚀

No better time to jump back in. https://t.me/SaharaGamesBot

Let’s make YOU our next big winner 👑




Baba Elen — Dawit Nega

ዎይነየ ዎይነየ ዎይነየ
ኣብ ሽሕ ተመቐለ ኣታ ዝልበየ
ጋል ጎይታይ ኣፍቂረ ጋል እምበይተየ
ዞርሞ ዞርሞ ዓያቶ ልበየ
ዞርሞ ዞርሞ ዓያቶ ልበየ

ኣያኽኔ ጅግና ካብ ቀደሙ
ዘየኽእሎ ብዓዱ ሰበይቱ
ዓጽሚ ሓመድ ነይህብ ካብ መሬቱ
ዓዶም ልመለሶም ንጸላእቱ

እነዋኽኔ ጅግና ካብ ቀደመን
ወላዲት'የን ኣብሲ ባሕሪ ኸብደኔ
ፍቕሪ ተመሊኡ መቐነተን
ፍጹም ነይፈትዋ ናይማተን
ኣሓንቂቐን የዕቤናኺ ባባ ኢለንየ
እንኮ ውላደን

ሃብኩኺ'ቲ
ሰይ
ኣቤት'ወ
እስክስ ክስስስስ

እኖኺ ባባ ኢለን ባባ ኢለን
እኖኺ ባባ ኢለን ላሎይ ባባ ኢለን
እኖኺ ባባ ኢለን ሊላይ ባባ ኢለን
ጸሓይ ከይወቕዓ ሒዘን ጽላለን
ሕማቕ ከይረኽባ ሕልፊ ውላደን
ሕልፊ ውላደን ሕልፊ ውላደን
ግርማ ናይ ዓዲ ኮይና ውላደን

እስክስ ክስስስስስ
ቸብ

ለሚን ለሚኖ ምባል ለሚደየ
ስረ ኣየታትካ ነገር ለሚደየ
ሃባ እንዶ በለን ምባል ለሚደየ
ለሚን ለሚኖ ነገር ለሚደየ
ኣትን እምበይተይ ደሓን ውዓላ
ኣበይ ገዛኽኔ ኣብ ስቕላ
መን ኢኻ 'ስኻ ከይብላኒየ
ብዙሕየ ጌረ ገዛኽን ካብ ዝቕኒየ
ሕጹየይ ዲኻ ከይብላኒየ
ተበልክወን ሽሮ'ዶ ኣለቅሓኒየ
ጨኒቑኒ ጨኒቑኒየ
ሓንቲ ውላደንየ ስዒራትኒ

ኣቤት'ወ
ሰሓብ በሎ ስከ
ክስክስ ክስስስስ

እምበይተይ ሽሮ'ዶ ኣለቅሓና ኣትኔ ኣይወሓለይ ዲኽን
ኣትኔ ሽሮ'ዶ ኣለቅሓኒ ኢለ'ዶ ክኣቱ ገዛኽን
ኣትኔ እኽሊ'ዶ ኣለቅሓኒ ኣትኔ ኣይሓረስታይ ዲኽን

ሊሎይ ለይለይ
ለሚደኔ ለሚደኔ
ለሚደኔ ሸገ ወሊደን
ለሚዶሜ ለሚዶሜ
ለሚዶሜ ሸገ ወሊዶም
ኩሕሎየ ነይትምኖየ
ኩሕሎየ ፍፁም ነይትምኖ

ወርቂ ሕዛባ ድሙቕ ድባባ
ኣየ ኽጽብቕ ስሩዕ ዓለባ
ስድድ ድድይ

ፀሓይ ከይወቅዓየ ፅላል'ዶ ዓድጉለይ 'ታ ቖልዓ መፅብዓየ
'ታ ቖልዓ መፅብዓየ

ጽላል'ባ ዓድጉላ
'ታ ቖልዓ መፅብዓየ
.
.
.


Hode New Telate — Muluken Mellesse

አይኔማ ወዳጅሽ አላንቺ አላይ አለ
ጥርሴማ ወድጅሽ አላንቺ አልስቅ አለ
ሆዴ ነው ጠላትሽ እህል በልቶ ያደረ
አይኔማ ወዳጅሽ አላንቺ አላይ አለ
ጥርሴማ ወድጅሽ አላንቺ አልስቅ አለ
ሆዴ ነው ጠላትሽ እህል በልቶ ያደረ
ያ'ባይ ዳሩ ዳሩ ያበቅላል ጠንበለል(2)
ዋጥ ላርጋትና አላየሁም ልበል(2)
እኔ አይኔን አሞኛል ወይ አልሞት አልድን(2)
እሷንም ጥሎባት እንደኔ ትሁን
እሷንም ጥሎባት እንደኔ ትሁን
አይሽ አይሽ እና ሳቅ ይከጅለኛል
አይሽ አይሽ እና ሳቅ ይከጅለኛል
እኔ ያሳለፍኩት ባንቺ ይታየኛል

ጥርሴማ ወድጅሽ አላንቺ አልስቅ አለ
ሆዴ ነው ጠላትሽ እህል በልቶ ያደረ
አይኔማ ወዳጅሽ አላንቺ አላይ አለ
ጥርሴማ ወድጅሽ አላንቺ አልስቅ አለ
ሆዴ ነው ጠላትሽ እህል በልቶ ያደረ
ባይንሽ ጉድፍ ገባ ሁሉን አይ ብለሽ
ባይንሽ ጉድፍ ገባ ሁሉን አይ ብለሽ
ሳያምሽ አይቀርም ሳይቆረቁርሽ
ሳያምሽ አይቀርም ሳይቆረቁርሽ
ምነው ኩላሊቴን ምነው የደሜን ስር
ምነው ኩላሊቴን ምነው የደሜን ስር
የዋለ ያደረ ጥል ያለን ይመስል
የዋለ ያደረ ጥል ያለን ይመስል
ባዛኚቱ ማርያም በወለላይቱ

የታመመ ሳይድን አይንጋ ሌሊቱ
አይኔማ ወዳጅሽ አላንቺ አላይ አለ
ጥርሴማ ወድጅሽ አላንቺ አልስቅ አለ
ሆዴ ነው ጠላትሽ እህል በልቶ ያደረ
እስኪ ሰው ጥሩልኝ እኔ ድምፅ የለኝም

ርቆ ከሄደ ወዳጅ አይገኝም
ትላንትም አልበላሁ ዛሬም ፆሜን አደርኩ(2)
ሰውም አልጠየቀኝ እኔም አልተናገርኩ(2)
ቁና ጥሬ ልብላ አመት ልመንን

እሷን በሱባዬ አገኝ እንደሆን
እኔ ቤቷ አልሄድም እሷን እፈራለው

አይኗ ሰው ይዋጋል ሲሉ ሰምቻለው
አይኔማ ወዳጅሽ አላንቺ አላይ አለ
ጥርሴማ ወድጅሽ አላንቺ አልስቅ አለ
ሆዴ ነው ጠላትሽ እህል በልቶ ያደረ























20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »