በነገራችን ላይ የቻናሉ ባለቤት ይህንን ሽልማት ያዘጋጀው ብር ተርፎት ሳይሆን ኢትዮ አርሰናል ከቻናልም በላይ ሆኖ የአርሴን ቤተሰቦች በአንድ ቤት ለማስተሳሰር በማሰብ ነው ።
በአንድ የቻናሉ ተከታይ ሃሳብ አመንጪነት የተዘጋጀው ይህ የምርጥ ኮሜንት ሰጪዎች ሽልማት በቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ፍቅራቹ አይለየን !
ኢትዮ አርሰናል = ለላቀ ጥራት
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
በአንድ የቻናሉ ተከታይ ሃሳብ አመንጪነት የተዘጋጀው ይህ የምርጥ ኮሜንት ሰጪዎች ሽልማት በቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ፍቅራቹ አይለየን !
ኢትዮ አርሰናል = ለላቀ ጥራት
SHARE | @ETHIO_ARSENAL