የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ፕሮግራም - የሶስተኛው ዙር ቻናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim



Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


👌ይህ ከላይ የምትመለከቱት
የሀይስኩል ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርስቲ ተማሪ የሆኑ ወይም ለዱኒያ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ከአፍሪካ ቲቪ አካዳሚ ጋር ጨምረዉ እየተማሩ ላሉት ብቻ የሚመለከት እንጂ የትምህርት ምዝገባ ማስታወቂያ አይደለም


አፍሪካ አካዳሚ ላይ እየተማራችሁ በተጨማሪ የአካዳሚ (ዐለማዊ )ትምህርት በመማር ላይ ያላችሁ ብቻ ይህንን ፎርም ይሙሉ
👇👇👇
https://forms.gle/xJ84ogM9Xv2GsPV66

4.3k 0 36 38 21

ፊቅሂ ማጠቃለያ ፈተና ተፈትነዋል?
So‘rovnoma
  •   አዎ
  •   ክለሳ ላይ ነኝ
252 ta ovoz


ፈተናው ጋር በተያያዘ መጠየቅ የምትፈልጉት ካለ ላይቭ አሁን መጠየቅ ትችላላችሁ።

6.3k 0 2 114 47

የተከበራችሁ ውድ የአፍሪካ አካዳሚ ተማሪዎች፦
የፊቅሂ ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና ተከፍቷልና ከታች ባለው ሊንክ መሰረት ወይም በጎግል ወደ ግላችሁ አካውንት በመግባት ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ።

ወደ ፈተና መግቢያ ሊንክ
===================
https://am.africaacademy.com/quizzes/%E1%8D%8A%E1%89%85%E1%88%821-%E1%88%9B%E1%8C%A0%E1%89%83%E1%88%88%E1%8B%AB-%E1%8D%88%E1%89%B0%E1%8A%93-2/

====================


ፈተናው ከ72 ሰዓታት በኋላ ይዘጋል።
መልካም እድል እንመኝላቿለን።"

7.1k 0 44 39 62



🕋ሐጅ የተውሒድ ብርሐን

አስርቱ የዙልሒጃ ቀናት ✨

🎤 በሸ/ ባሕሩ ዑመር

⏰ነገ ቅዳሜ ምሽት ከ 2፡30 ጀምሮ

በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን
===================
https://t.me/AfricaAcad
===================

አፍሪካ አካዳሚ


የተከበራችሁ ውድ የአፍሪካ አካዳሚ ተማሪዎች፦
የፊቅሂ ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና ተከፍቷልና ከታች ባለው ሊንክ መሰረት ወይም በጎግል ወደ ግላችሁ አካውንት በመግባት ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ።

ወደ ፈተና መግቢያ ሊንክ
===================
https://am.africaacademy.com/quizzes/%E1%8D%8A%E1%89%85%E1%88%821-%E1%88%9B%E1%8C%A0%E1%89%83%E1%88%88%E1%8B%AB-%E1%8D%88%E1%89%B0%E1%8A%93-2/

====================


ፈተናው ከ72 ሰዓታት በኋላ ይዘጋል።
መልካም እድል እንመኝላቿለን።"

8.5k 0 89 104 137

ውድ የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ትምህርት ተከታታዮች 🌙

✨ የአላህ ፍቃድ ከሆነ የፊቅሂ ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና ነገ ጁሙዐ ቀን 22/09/2017 ይከፈታል። ፈተናው ለ4 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ይሆናል ፡፡

የፈተናዎች መመሪያ ደንብ

🗓ፈተናው ጁሙዐ ቀን 22/09/2017 ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ለአራት ቀናት የሚቆዩ ሲሆን ፈተናው የሚያበቃው ማክሰኞ ቀን 26/09/2017 ከጠዋቱ 1 ሰዓት ላይ ነው።

📚የኮርሱ ማጠቃለያ ፈተና ጥያቄዎች ብዛት 50 ሲሆን፤ እያንዳንዱ ጥያቄ ከ2 ነጥብ ይያዛል። በዚህ መልክ ፈተናው ከ100 ይታሰባል።

🔠ጥያቄዎቹ ትክክለኛውን ምረጥ ሲሆኑ፤ ከነሱ ውስጥ ብቸኛውን ትክክለኛ መልስ መመረጥ አለባችሁ።

🔊 ለፈተና የተሰጣችሁ ጊዜ ገደብ ከማለቁ በፊት መልሶቻችሁን ካላስረከባችሁ ውጤቱ አይመዘገብላቹም።

🚫በፈተናው ጊዜ ገደብ ውስጥ የፈተናውን ጥያቄዎች ማሰራጨትም ሆነ መወያየት በጥብቅ የተከለከለ ነው።

🔗ፈተናውን በመውሰድ ላይ ምንም አይነት ችግር ቢያጋጥማችሁ እባክዎት የቴክኒክ ድጋፍን ከታች በሚገኙት ድህረገጾች ይጠይቁን።

ቴሌግራም =

https://t.me/Ethio_africaacademy
🌟🌟ቀልቦቻችሁን እና ኒያችሁን አድሱት! የምትችሉትን ያህል ትጉ!

8.7k 0 31 32 128

ውድና የተከበራችሁ የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ትምህርት ተከታታዮች የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይስፈን !

የመጀመሪያው ሴሚስተር የትምህርት ጊዜ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡ይህንንም በማስመልከት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ በእያንዳንዱ ትምህርት ከ50 በላይ በማምጣት ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር ለሚያልፉ ተማሪዎች የሽልማት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡

እርሶም የሽልማት ፕሮግራም ላይ ለመካተት

- ውጤታችሁ ከ50 በታች የሆነባችሁና በተለያየ ምክንያት ማጠቃለያ ፈተና ያመለጣችሁ ተማሪዎች ከፊቅሂ ማጠቃለያ ፈተና በኋላ በሚሰጠው የማካካሻ ፈተና ላይ በመሳተፍ ውጤታችሁን እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን ፡፡


መልካም የትምህርት ጊዜ
አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን
አፍሪካ አካዳሚ

9.2k 0 58 107 241



⁉️ አሁን ያለንበት ቀናት የአመቱ ምርጥ ቀናት እንደሆኑ ያውቃሉ?!

#አፍሪካ_አካዳሚ

በእነዚህ ቀናት የሚሰሩ አምልኮዎች ከሌሎቹ በላጭ ናቸው።
⭐የእነዚህን ቀናቶች በጎነት ለማወቅ እና ከነሱ እንድንጠቀም የሚረዳን እቅድ ለማውጣት *ዛሬ ከሼክ ሙሐመድ ፈረጅ ጋር የቀጥታ ስርጭቱ እንዳያመልጥዎ*

⏱️ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ በዋናው ቴሌግራም ቻናል ።

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇


https://t.me/AfricaAcad


🌙  *አሥርቱ የዙልሒጃ ቀናት* 🌙

“ወሊያሊን ዐሸር” በሚል ርእስ በዙልሒጃህ ቀናት የሚሰሩ መልካም ተግባራት የሚዳሰሱበት  አስተማሪ ፕሮግራም በሸይኽ ሙሐመድ ፈረጅ ተሰናድቷል።

📅 የፕሮግራሙ ቀን: [ረቡዕ ግንቦት 20/2017]
📍 ቦታ: [በአካዳሚው የቴሌግራም ቻናል]
🕒 ሰዓት: ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ (8:30pm)]

*በፕሮግራሙ የሚዳሰሱ ነገሮች:*

- የዙልሒጃ አሥር ቀናት አስፈላጊነት እና በእስልምና ውስጥ ያላቸው ታላቅ ቦታ።
- የሐጅ ፋይዳ እና በእነዚህ ቀናት የሚከናወኑ በጎ ሥራዎች።
- እነዚህን ቀናት ለመጠቀም ዘዴዎች
- እነዚህ ቀናት ያላቸውን ደረጃ የሚያመለከቱ ሐዲሶች።
- በዚህ አሥር ቀናት ማብዛት የሚመረጡ የዱዓ አይነቶች።


ይህን ማስታወቂያ ለምትወዱት ሁሉ አካፍሉ።

ዋናውን ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇

https://t.me/AfricaAcad


የፊቅሂ ትምህርት በማጠናቀቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! አላህ እወቀቱን ወደ ተግባር ከሚቀይሩት ያድርጋችሁ። እውቀትንም ይጨምራችሁ።

እንደ አላህ ፍቃድ የፊቅሂ ኮርስ ፈተና የፊታችን ጁሙዐህ ቀን 22/09/2017 ዐ ል ይከፈታል። ፈተናው ለ4 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል። እስከፈተና ቀን ድረስ ያሉ ክፍት ቀናት ክለሳ ማድረጊያ ስለሆኑ በአግባቡ እንድትጠቀሙ አደራ ለማለት እንወዳለን ፡፡

ቀልቦቻቹን እና ኒያቹን አድሱት! የምትችሉትን ያህል ትጉ!


👇👇👇👇👇

https://t.me/Africa_Academy1


24.2 40 በግ ወይም ፍየል ያለው ሰው የሚያወጣው ዘካ ስንት ነው?
So‘rovnoma
  •   አንድ ፍየል
  •   ሁለት ፍየል
  •   ሶስት ፍየል
2522 ta ovoz


24.1 ከሪካዝ የሚወጣው የዘካ መጠን አንድ አምስተኛ ነው።
So‘rovnoma
  •   እውነት
  •   ሀሰት
2220 ta ovoz







20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »