🌙 *አሥርቱ የዙልሒጃ ቀናት* 🌙
“ወሊያሊን ዐሸር” በሚል ርእስ በዙልሒጃህ ቀናት የሚሰሩ መልካም ተግባራት የሚዳሰሱበት አስተማሪ ፕሮግራም በሸይኽ ሙሐመድ ፈረጅ ተሰናድቷል።
📅 የፕሮግራሙ ቀን: [ረቡዕ ግንቦት 20/2017]
📍 ቦታ: [በአካዳሚው የቴሌግራም ቻናል]
🕒 ሰዓት: ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ (8:30pm)]
*በፕሮግራሙ የሚዳሰሱ ነገሮች:*
- የዙልሒጃ አሥር ቀናት አስፈላጊነት እና በእስልምና ውስጥ ያላቸው ታላቅ ቦታ።
- የሐጅ ፋይዳ እና በእነዚህ ቀናት የሚከናወኑ በጎ ሥራዎች።
- እነዚህን ቀናት ለመጠቀም ዘዴዎች
- እነዚህ ቀናት ያላቸውን ደረጃ የሚያመለከቱ ሐዲሶች።
- በዚህ አሥር ቀናት ማብዛት የሚመረጡ የዱዓ አይነቶች።
ይህን ማስታወቂያ ለምትወዱት ሁሉ አካፍሉ።
ዋናውን ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇
https://t.me/AfricaAcad
“ወሊያሊን ዐሸር” በሚል ርእስ በዙልሒጃህ ቀናት የሚሰሩ መልካም ተግባራት የሚዳሰሱበት አስተማሪ ፕሮግራም በሸይኽ ሙሐመድ ፈረጅ ተሰናድቷል።
📅 የፕሮግራሙ ቀን: [ረቡዕ ግንቦት 20/2017]
📍 ቦታ: [በአካዳሚው የቴሌግራም ቻናል]
🕒 ሰዓት: ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ (8:30pm)]
*በፕሮግራሙ የሚዳሰሱ ነገሮች:*
- የዙልሒጃ አሥር ቀናት አስፈላጊነት እና በእስልምና ውስጥ ያላቸው ታላቅ ቦታ።
- የሐጅ ፋይዳ እና በእነዚህ ቀናት የሚከናወኑ በጎ ሥራዎች።
- እነዚህን ቀናት ለመጠቀም ዘዴዎች
- እነዚህ ቀናት ያላቸውን ደረጃ የሚያመለከቱ ሐዲሶች።
- በዚህ አሥር ቀናት ማብዛት የሚመረጡ የዱዓ አይነቶች።
ይህን ማስታወቂያ ለምትወዱት ሁሉ አካፍሉ።
ዋናውን ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇
https://t.me/AfricaAcad