ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ
➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


አስቶን ቪላዎች በቀጣዩ የዉድድር አመት ከሜዳቸዉ ዉጪ የሚጠቀሙትን ማልያ ይፍ አድርገዋል📸

SHARE |  @Premier_League_Sport


ክርስቲያን ሮሜሮ የኢሮፓ ሊግ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተሰይሟል ።

You did it Romero👏👏

SHARE |  @Premier_League_Sport


የማንቸስተር ዩናይትዶች በቻምፒዮንስ ሊግ አለመሳተፋቸው እና በተለያዪ የውድድር መድረኮች ደካማ እንቅስቃሴ ማሳየታቸው 150 ሚሊዮን ፓውንድ ገደማ እንዲያጡ አድርጓቸዋል ።

Big loss

SHARE |  @Premier_League_Sport


ለንደን ከትመዋል 📍✅👏

SHARE |  @Premier_League_Sport


ዝርክዜ ጨዋታው ካለቀ በኋላ 💔

SHARE |  @Premier_League_Sport


በአሁኑ ሰአት በፕሪሚየር ሊጉ የሚገኙ ምርጥ አራት ተከላካዮች በቅድመ ተከተል

ትስማማላችሁ??

SHARE |  @Premier_League_Sport

3.6k 0 1 14 131

ፔፕ ጋርዲዮላ ማንችስተር ሲቲ ለKDB ስንብት ባዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ እንደዚህ ተገኝቷል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ደቡብ ኮሪያዊ ሆኖ የኢሮፓ ሊግ ዋንጫ ያሳካ በታርክ ብቸኛው አምበል ሰን ሁንግ ሚን ነው ።

making history

SHARE |  @Premier_League_Sport


አንድሬ ኦናና 3 የአውሮፓ የክለቦች የፍፃሜ ውድድርን አድርጎ በሶስቱም ተሸንፏል።

ካርሎስ ካሴሚሮም ከ7 የአውሮፓ የክለቦች የፍፃሜ ውድድር ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ ትናንት ተሸንፏል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ማንችስተር ዩናይትድ በፍፃሜው ጨዋታ ያገኘው ገንዘብ በአብዛኛው ወደ ቼልሲ ካዝና ገቢ ይሆናል።

ማንችስተር ዩናይትድ ከትናንቱ የፍፃሜ ጨዋታ 5.5 ሚሊየን ዩሮ አግኝቷል። ዳሩ ግን ከቼልሲ ሜሰን ማውንትን ሲያስፈርም በውላቸው ላይ ማውንት በአውሮፓ የክለቦች ፍፃሜ ከደረሰ እና ከተጫወተ 3.5 ሚሊየን ዩሮ ለቼልሲ የመክፈል ግዴታ ስላለበት ከግማሽ በላይ የትናንቱ ገቢ ከዋንጫው ጋር ወደ ለንደን ያመራል።

SHARE |  @Premier_League_Sport

4k 0 10 1 80

የለንደን ክለቡ ቶተንሃም የኢሮፓ ሊግን አሳካ፤ሌላኛው የለንደን ክለብ ክርስቲያል ፓላስ ኤፍ ኤ ካፕን አሳካ።

ሁለቱም ዋንጫዎቹን ያሳኩት የማንችስተር ከተማ ክለቦችን አሸንፈው ነው።

ሌላኛው የለንደን ኩራት ቼልሲ በኮንፍረንስ ሊጉ ፍፃሜ ደጃፍ ላይ ቆሟል።

ለንደን በዚህ የውድድር ዘመን በዋንጫ የማሸብረቅ ዕድልን አግኝታለች።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ቶተንሃም በመጨረሻዎቹ 16 ጨዋታቸው በፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች ጋር ባደረጉት ጨዋታዎች 2 ጨዋታ ላይ ብቻ ነው ጎል ሳያቆጠርባቸው የወጡት

- በፕሪሚየር ሊግ የማንቸስተር ዩናይትድ ጋር
- በኢሮፓ ሊግ ፍጻሜ የማንቸስተር ዩናይትድ ጋር

They Love Play Against The Red Devils

SHARE |  @Premier_League_Sport


አምና ባየር ሌቨርኩዝን ዘንድሮ ማንችስተር ዩናይትድ ያለ ምንም ሽንፈት ለኢሮፓ ሊጉ ፍፃሜ ቢደርሱም ዋንጫውን አላሸነፉም።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ቡርኖ 💔🥺

SHARE |  @Premier_League_Sport


ወድ ተከታታዮቻችን እንደምን አደራችሁ!

በሰላም ዋሉልን መልካም ቀን!

SHARE |  @Premier_League_Sport


After 17 years 🏆🏆🏆

SHARE |  @Premier_League_Sport


የዛሬውን ጨዋታ ውጤት በትክክል የገመቱ ቤተሰቦቻችን

@Sami46F
አቤል የ Nuguse
ⓁⒺⒶⓃ ⓄⓃ ⓂⒺ️️
𝙘𝙤𝙡𝙤𝙪𝙧𝙨 𝕠𝕗 𝕝𝕚𝕗𝕖❤🦴


ፖስቴኮግሉ ቃላቸውን ጠብቀዋል።


🏆 የኢሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ

                           ⏰ ተጠናቀቀ

      ቶትንሃም 1-0 ማን ዩናይትድ
        #ሾው OG 42'


ቶተንሃም የ2024/25 የዩሮፓ ሊግ ሻምፒዮንንንንንንንንንንንንን ሆነዋል!

የቶተንሃም ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁሁሁሁሁሁሁ

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »