ቪክቶር ዮኬረሽ ዩናይትድ ወደ ዩሮፓ ሊግ ፍጻሜ ከመድረሱ በፊት ወደዚያ ለመዘዋወር ፈልጎ ነበር ነገር ግን ሳይሳካ ቀርቷል።
አሁንም ተጫዋቹ ሁሉንም አማራጮች ለመገምገም ክፍት ነው።
የሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ የተጫዋቹ ውሳኔ ላይ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ አይፈጥርም።
ዩናይትድ አሁንም ዮኬሬሽን የማስፈረም እድል አለው ነገር ግን የሚወሰነው በሽያጮች ላይ ነው።
{ፋብሪዚዮ ሮማኖ}
SHARE |
@Premier_League_Sport