ሌቨርኩሰንና ሊቨርፑል ለፍሎሪያን ዊርትዝ ስምምነት የመጨረሻ ዝርዝሮችን እየተደራደሩ ነው!
አዲስ ሶስተኛ አቅርቦት ከቀረበ በኋላ ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ ቀርቧል የሚጨመረው የጉርሻ ጨምሮ በአጠቃላይ 150 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚደርስ ይጠበቃል።
የህክምናው ምርመራው በሚቀጥለው ሳምንት ሊከናወን ይችላል!
SHARE | @Premier_League_Sport
አዲስ ሶስተኛ አቅርቦት ከቀረበ በኋላ ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ ቀርቧል የሚጨመረው የጉርሻ ጨምሮ በአጠቃላይ 150 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚደርስ ይጠበቃል።
የህክምናው ምርመራው በሚቀጥለው ሳምንት ሊከናወን ይችላል!
SHARE | @Premier_League_Sport