ማንችስተር ዩናይትድ በፍፃሜው ጨዋታ ያገኘው ገንዘብ በአብዛኛው ወደ ቼልሲ ካዝና ገቢ ይሆናል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከትናንቱ የፍፃሜ ጨዋታ 5.5 ሚሊየን ዩሮ አግኝቷል። ዳሩ ግን ከቼልሲ ሜሰን ማውንትን ሲያስፈርም በውላቸው ላይ ማውንት በአውሮፓ የክለቦች ፍፃሜ ከደረሰ እና ከተጫወተ 3.5 ሚሊየን ዩሮ ለቼልሲ የመክፈል ግዴታ ስላለበት ከግማሽ በላይ የትናንቱ ገቢ ከዋንጫው ጋር ወደ ለንደን ያመራል።
SHARE | @Premier_League_Sport